የግላዊነት መምሪያ
የግላዊ ሁኔታ መመሪያ
ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፦ 24 ጁን 20 ዲሴምበር 2013 (የተመዘገቡ ስሪቶችን አሳይ)
አገልግሎቶቻችንን መጠቀም የሚችሉበት የተለያዩ በርካታ መንገዶች አሉ – መረጃን ለመፈለግ እና ለማጋራት፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገናኘት ወይም አዲስ ይዘት ለመፍጠር – አገልግሎቶቻችንን መጠቀም የምትችልበት የተለያዩ በርካታ መንገዶች አሉ። ከኛ ። ከእኛ ጋር መረጃ ስታጋራ ሲያጋሩ፣ ለምሳሌ የGoogle መለያ በመፍጠር፣ እነዚያን አገልግሎቶች የበለጠ የተሻሉ እንዲሆኑ እናደርጋለን – የበለጠ ተዛማጅነት ያላቸውን የፍለጋ ውጤቶች እና ማስታወቂያዎች ለእርስዎ ለማሳየት፣ እርስዎ ከሰዎች ጋር እንድትገናኝ እንዲገናኙ ለማገዝ፣ ወይም ከሌሎች ጋር መጋራትን የበለጠ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ – እነዚያን አገልግሎቶች የበለጠ የተሻሉ እንዲሆኑ እናደርጋለን። የኛን ። የእኛን አገልግሎቶች እንደመጠቀምህ እንደሚጠቀሙ፣ እንዴት መረጃን እንደምንጠቀም እና ግላዊነትህን ግላዊነትዎን መጠበቅ የምትችልባቸው መንገዶችን የሚችሉባቸውን መንገዶች በተመለከተ ግልጽ እንዲሆንልህ በግልጽ እንዲያውቁ እንፈልጋለን።
የኛ የእኛ የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ የሚከተለውን ያስረዳል፦
- ምን ዓይነት መረጃ እንደምንሰበስብ እና ለምን እንደምንሰበስብ።
- መረጃውን እንዴት እንደምንጠቀምበት።
እንዴትመረጃንመዳረስመድረስ እና ማዘመንእንሚቻልየሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ የምናቀርባቸው አማራጮች።
ፖሊሲውን መምሪያውን በተቻለ መጠን ቀላል እንዲሆን ለማድረግ ሞክረናል፣ ሆኖም ግን እንደ ኩኪስ /Cookies/፣ አይፒ ፣ የአይፒ አድራሻ /IP Address/፣ ፒክሴል መለያ /pixel tags/ ፣ ፒክስል መለያዎች እና አሳሾች0020/Browsers/ አሳሾች ለመሳሰሉት ቃላት አዲስ ከሆንክ፣ ከሆኑ በመጀመሪያ ስለነዚህ ቁልፍ ቃላት ትርጉም አንብብ ያንብቡ። አዲስ የጉግል የGoogle ተጠቃሚም ሆንክ የጉግል የረዥም ሆኑ የGoogle የረጅም ጊዜ ደንበኛ፣ ያንተን የእርስዎን የግላዊነት መብት ማስጠበቅ ለGoogle የሚያሳስበው ጉዳይ ነው፣ ስለሆነም እባክህ እባክዎ ጊዜ ወስደህ ስለኛ ወስደው ስለእኛ አሰራር ለማወቅ ሞክር – ይሞክሩ - ጥያቄ ካለህም አግኘን ካለዎትም ይህንን ገጽ ያማክሩ።
የምንሰበስበው መረጃ
መረጃ የምንሰበስበው ለተጠቃሚዎቻችን የተሽለ ይአገልግሎት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት አንድንችል ነው ይህም ምን አይነት ÌንÌ አንደምትናገር አንደሚናገሩ ከማወቅ አንስቶ የትኞቹን ማስኝታወቂንያዎች ማስታወቂያዎች በጣም ጠቃሚ ሆነው አንዳገኘሃቸው አንዳገኟቸው ወይም በድረገጽ ከምታገኛቸው ከሚያገኟቸው ሰዎች መካከል ላንተ ለእርስዎ አስፈላጊ የሆኑት የትኞቹ አንደሆኑ ማወቅን የመሳሰለውን ከበድ ያለ መረጃ መሰብሰብን ይጨምራል።
በሁለት መንገድ መረጃ እንሰበስባለን፦
በምትሰጠንእርስዎ የሚሰጡን መረጃ። ለምሳሌ፣አብዛኛዎቹአገልግሎቶቻችን የGoogle አድራሻ አንዲኖርህ የሚጠይቁ ናቸው። የGoogle አድራሻ ስትከፍት ስምህንየእኛ አገልግሎቶች እርስዎ ለGoogle መለያ እንዲመዘገቡ ይጠይቅዎታል። ሲመዘገቡ እንደ ስም፣ የኢሜይልአድራሻህን፣ የስልክ ቁጥርህንአድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ወይምየክሬዲት ካርድህን የመሳስሉክሬዲት ካርድ የመሳሰሉትን የግል መረጃእንጠይቅሃለንእንጠይቅዎታለን። በምንሰጣቸውየመረጃ ማጋራት አገልግሎቶች ሙሉየማጋራት ባህሪያት በሙሉ ተጠቃሚ ለመሆንከፈለግህ ምናልባት ስምህንከፈለጉ፣ በይፋ የሚታይ ስምዎን እናፎቶህንፎቶዎን ያካተተበይፋ የሚታይGoogleየGoogle መገለጫእንድትፈጥር ልንጠይቅህእንዲፈጥሩ ልንጠይቅዎ እንችላለን።አገልግሎታችንን ስትጠቀምየእኛን አገልግሎቶች በሚጠቀሙበት ወቅት የምናገኘው መረጃ።ስለምትጠቀማቸውእርስዎ ስለሚጠቀሟቸው አገልግሎቶች እና እንዴትእንደምትጠቀምባቸውእንደሚጠቀሟቸው መረጃ ልንሰበስብ እንችላለን፣ ለምሳሌ የእኛን የማስታወቂያ አገልግሎት የሚጠቀም አንድየኛን ማስታወቂያ አገልግሎቶች የሚጠቀም ድረ ገጽ ስትጎበኝድር ጣቢያ ሲጎበኙ ወይምየኛንየእኛን ማስታወቂያዎችእና አይተህ ምላሽ በምት ሰጥበት ወቅትወይም ይዘት ሲመለከቱ ወይም ከእነሱ ጋር ሲገናኙ። ይህ መረጃልንሰበስብ እንችላለን። መረጃው የሚከተለውን ያካትታል። መረጃውየሚከተለውን ያካትታል፦የምትጠቀምበትን ኮምፒዩተር ወይም ፕሮግራም የሚመለከት መረጃየመሳሪያ መረጃ
መገልገያመሳሪያ-ተኮር መረጃ (ያንተእንደ የእርስዎ ሃርድዌር ሞዴል፣ኮምፒዩተርህ የሚሰራበትንየክወና ስርዓትአይነት (operating system version)፣ስሪት፣ ልዩ መሳሪያ ለይቶ አዋቂዎች፣ እና የስልክ ቁጥርን ጨምሮየሞባይል ኔትወርክ መረጃዎችን የመሳሰሉተንቀሳቃሽ አውታረመረብ መረጃ ያሉ) እንሰበስባለን። Googleየኮምፒዩተር መሳሪያ መለያዎችህንየመሳሪያ ለይቶ ማወቂያዎችዎን ወይም ስልክቁጥርህንቁጥርዎን ከGoogleመለያህመለያዎ ጋር ሊያዛምድ ይችላል።ምዝግብ ማስታወሻ
መረጃአገልግሎቶቻችንን
ስትጠቀምሲጠቀሙ ወይም በGoogle የቀረበ ይዘትንስታይ በአገልጋይ ምዝግብ ማስታወሻዎችሲመለከቱ፣ በአገልጋይ ምዝግቦች ላይ የተወሰነ መረጃ በራስሰር ልንሰበስብ እና ልናከማች እንችላለን። ይህ የሚከተለውን ሊያካትት ይችላል፦- አገልግሎታችንን እንዴት
እንደተጠቀምክእንደተጠቀሙ ለምሳሌ የፍለጋጥያቄዎችህንጥያቄዎችዎን ዝርዝሮች። - እንደ የስልክ
ቁጥርህን፣ የደወለልህን ወገንቁጥርዎ፣ የደወለልዎ አካል ስልክ ቁጥር፣የተላለፉየማስተላለፊያ ቁጥሮች፣የጥሪየጥሪዎች ጊዜ እና ቀን፣ የጥሪው ቆይታ ጊዜ፣ ኤስኤምኤስየተላለፈበት መስመርማስተላለፊያ መረጃ እናየጥሪ ዓይነቶችን የመሳሰሉ በስልክ አጠቃቀም ወቅት የሚመዘገቡየጥሪዎች አይነቶች ያሉ የስልክ ምዝግብ መረጃዎች። -
የበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻየኢንተርኔት ፕሮቶኮል አማራጮች። - እንደ ብልሽቶች፣ የስርዓት እንቅስቃሴ፣ የሃርድዌር ቅንጅቶች፣ የአሳሽ ዓይነት፣ አሳሽ ቋንቋ፣
የጥያቄህየጥያቄዎ ቀን እና ጊዜ እና ማጣቀሻ ዩአርኤል ያለ የመሳሪያ ሁኔታ መረጃ። አሳሽህንአሳሽዎን ወይም የGoogleመለያህንመለያዎን በልዩ ሁኔታ ለይተው ሊያውቁ የሚችሉ ኩኪዎች።
- አገልግሎታችንን እንዴት
የአካባቢየስፍራ መረጃአድራሻን ለይቶ የሚጠቁምበስፍራ-የነቃ የGoogle አገልግሎትየምትጠቀምየሚጠቀሙ ከሆነስላለህበት፣ ስለተጨባጩ ያሉበት ስፍራ፣ ከሞባይል መሳሪያ የተላኩ እንደ ጂፒኤስሲጊናሎችሲግናሎች ያሉ መረጃዎችን ልንሰበስብ እናወደ መረጃ ስርዓታችን ልናስገባቸውልናስኬዳቸው እንችላለን። አካባቢን ለይቶ ለመወሰንከመሳሪያህእንደ ከመሳሪያዎ ላይ ለምሳሌ በቅርብ ካለ Wi-Fiመዳረሸመዳረሻ ነጥቦች እና ሕዋስ ማማዎች መረጃ ሊሰጥ የሚችል ውሂብ አነፍናፊ ያሉ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ልንጠቀም እንችላለን።ልዩ መተግበሪያ ቁጥሮች
የተወሰኑ አገልግሎቶች ልዩ መተግበሪያ ቁጥር ያካትታሉ። ስለ
አጫጫንህአጫጫንዎ (ለምሳሌ፣ የክወና ስርዓት ዓይነት እና የመተግበሪያ ስሪት ቁጥር) ያንን አገልግሎትንስትጭንሲጭኑ ወይምስታራግፍሲያራግፉ ወይምያአገልግሎት ለምሳሌ ለራስ ሰር ዝማኔዎች በተወሰነ ጊዜ ወቅት ጠብቆየኛንየእኛን አገልጋዮች ሲገናኝ ይህ ቁጥር እና መረጃ ወደ Google ሊላክ ይችላል።አካባቢያዊ ማከማቻ
እንደ አሳሽ ድር ማከማቻ (HTML 5 ያሉትን ጨምሮ) እና የመተግበሪያ ውሂብ መሸጎጫዎች ያሉ ስልቶችን በመጠቀም
በመሳሪያህበመሳሪያዎ ላይ በአካባቢ ደረጃ መረጃን (የግል መረጃን ጨምሮ) ልንሰበስብ እና ልናከማች እንችላለን።ኩኪዎች እና ማንነታቸው ያልተወቀ ለይቶ አዋቂዎች
የGoogle አገልግሎት
ስትጎበኝሲጎበኙ መረጃ ለመሰብሰብ እና ለማከማቸት የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለንአና ይህ፣ ይህም አንድ ወይምከዛከዚያ በላይ ኩኪዎች ወይም ማንነታቸው ያልታወቁ ለይቶአዋቂዎችአዋቂዎችን ወደመሳሪያህመሳሪያዎ መላክን ሊያካትት ይችላል። በተጨማሪ ለአጋሮቻችን በምናቀርባቸው አገልግሎቶች ጋር ማለትም እንደ ማስታወቂያ ማስነገር አገልግሎቶች ወይም በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ብቅ የሚሉ የGoogle ባህሪያት ጋር መልዕክትስትለዋወጥሲለዋወጡ ኩኪዎች እና ማንነታቸው ያልታወቁ ለይቶ አዋቂዎችን እንጠቀማለን።
የምንሰበስበውን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም
ከሁሉም አገልግሎቶቻችን የምንሰበስበውን መረጃ ለሌሎች ለማቅረብ፣ ለመጠገን፣ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እና ለማሻሻል እንዲሁም አዳዲሶችን ለመገንባት እና የGoogle እና የኛን የእኛን ተጠቃሚዎች ደህንነት ለመጠበቅ እንጠቀምበታለን። ይህን መረጃ ለአንተ ለእርስዎ በልክ የተዘጋጀ ይዘት ለማቅረብ – - ማለትም እንደ ለፍለጋ ውጤቶች እና ማስታወቂያዎች የበለጠ ተዛማጅነት ያላቸው መረጃዎችን ለመስጠት እንጠቀምበታለን።
ለሁሉም የGoogle መለያ የሚጠይቁ አገልግሎቶች በሙሉ ለGoogle መገለጫ የሰጠኸውን የሰጡትን ስም ልንጠቀምበት እንችላለን። በተጨማሪ፣ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ዙሪያ በወጥነት እንድትወከል እንዲወከሉ ከGoogle መለያህ መለያዎ ጋር የተቆራኙ ሌሎች የዱሮ ስሞችህን ስሞችዎን ልንተካቸው እንችል ይሆናል። ሌሎች ተጠቃሚዎች ቀደም ሲል ኢሜይልህ አስቀድመው የእርስዎ ኢሜይል ወይም እርስዎን ለይቶ የሚያሳውቅ ሌላ ማንነትህን የሚገልጽ መረጃ ያላቸው ከሆነ፣ ካላቸው በይፋ የሚታዩትን እንደ ስምህ ስምዎ እና ፎቶህ ያለ በይፋ የሚታይ ፎቶዎ ያሉ የእርስዎን የGoogle መገለጫ መረጃህን መረጃዎች ልናሳያቸው እንችል ይሆናል እንችላለን።
Googleን ስትገናኝ፣ እያጋጠመህ ከGoogle አገልግሎት ሲገናኙ፣ እያጋጠዎ ያለውን ማናቸውም ችግር ለመፍታት እንዲረዳ ስላደረግከው ስላደረጉት ግንኙነት ሪኮርድ ልንይዝ እንችል ይሆናል። የኢሜይል አድራሻህን አድራሻዎን ስለአገልግሎቶቻችን መረጃ ለመስጠት ማለትም እንደ በቅርቡ ስለሚደረጉ እንደሚደረጉ ለውጦች ወይም መሻሻሎች ያሉ መረጃዎችን ላንተ ለእርስዎ ለመስጠት ልንጠቀምበት እንችል ይሆናል እንችላለን።
ከኩኪዎች እና እንደ ፒክስል መለያዎች ከመሳሰሉ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች የተሰበሰቡትን መረጃዎች የእርስዎን የተጠቃሚ ተሞክሮህን ተሞክሮ እና የአገልግሎቶቻችንን የእኛን አገልግሎቶች አጠቃላይ ጥራት ደረጃ ለማሻሻል እንደ ፒክሴል ስያሜዎች ካሉ ኩኪዎች እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን እንጠቀማለን እንጠቀምበታለን። ለምሳሌ፣ የእርስዎን የቋንቋ ምርጫችህን ምርጫዎች በማስቀመጥ፣ በምትመረጠው የእኛን አገልግሎቶች እርስዎ በመረጡት ቋንቋ አገልግሎቶቻችን እንዲታዩህ ለማድረግ እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን። በልክ የተዘጋጁ ማስታወቂያዎችን ስናሳይህ ስናሳይዎ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በስነጾታ ተራክቦ ቅኝት ወይም ጤና በመሳሰሉ ስሜት ሊጎዱ በሚችሉ አደገኛ ምድቦች ጋር ኩኪ ወይም ማንነቱ ያልታወቀ ለይቶ አዋቂን አናቆራኝም።
ከሌሎች Google አገልግሎቶች የሚገኝ መረጃን፣ የግል መረጃን ጨምሮ፣ – - ለምሳሌ ልታውቃቸው ከምትችል ሊያውቋቸው ከሚችሉ ሰዎች ጋር ማጋራትን ቀለል ለማድረግ ሲባል ከአንዱ አገልግሎት የሚገኘውን የግል መረጃ ከሌሎቹ ጋር ልናጣምረው እንችል ይሆናል። በመርጠህ-ግባ ስምምነትህን ካልገለጽክልን በመረጡት እንደገቡ ስምምነትዎን ካልገለጹልን በቀር የDoubleClick ኩኪ መረጃን በግል ተለይቶ ሊታወቅ ከሚችል መረጃ ጋር አናጣምርም።
በዚህ የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ ከተቀመጡት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች ውጪ መረጃህን መረጃዎን መጠቀም ቢያስፈልገን በቅድሚያ ፈቃደኛ መሆንህን እንጠይቅሃለን መሆንዎን እንጠይቅዎታለን።
Google የግል መረጃዎችን በመላ ዓለም በሚገኙ በርካታ ሃገሮች በኛ በእኛ አገልጋዮች አማካኝነት ያስኬዳል። የግል መረጃህን ከምትኖርበት መረጃዎን ከሚኖሩበት ሃገር ውጪ ባለ አገልጋይ ላይ ልናስኬደው እንችል ይሆናል።
የአሰራር ግልጽነት እና ምርጫዎች
ሰዎች የተለያዩ ስለግላዊነት መብት የሚያሳስቡዋቸው ነገሮች አሉ። መረጃው እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል አውቀህ አውቀው ትርጉም ያለው ምርጫ እንድታደርግ እንዲያደርጉ፣ ዓላማችን ምን ዓይነት መረጃ እንደምንሰበስብ ግልጽ ሆኖ መገኘት ነው። ለምሳሌ፣ የሚከተለውን ማድረግ ትችላለህ ይችላሉ፦
ከGoogle መለያህGoogle Dashboard በመጠቀም ከእርስዎ የGoogle መለያ ጋር የተሳሰሩ የተወሰኑ አይነት መረጃዎችንGoogle Dashboard በመጠቀምመገምገም እና መቆጣጠር።ይገምግሙ እና ይቆጣጠሩ።- የማስታወቂያ ቅንብሮችን በመጠቀም
እንደየትኛዎቹ ምድቦችሊፈልጉየእርስዎ ፍላገት ሊሆኑ ይችላሉያሉ የማስታወቂያ ምርጫዎችዎንየሚለውን የመሳሰሉ በGoogle እና በድር ውስጥ በሙሉ ለእርስዎ ስለሚታዩ ማስታወቂያዎች እርስዎ ምርጫዎችን ይመልከቱ እና ያርትዑ። በተጨማሪም እዚህ ከተወሰኑ የGoogle ማስታወቂያ ስራ አገልግሎቶች መርጠው መውጣት ይችላሉ። - የGoogle
መገለጫህመገለጫዎ ለተወሰኑ ግለሰቦች እንዴት እንደሚታያቸው ለማየት እና ለማስተካከል የእኛንየኛን አርታኢአርታዒ መጠቀም። - መረጃን ከማን ጋር
መረጃ እንደምትጋራእንደሚጋሩ መቆጣጠር። ከበርካታዎቹ የኛ አገልግቶች መረጃ መውሰድ።- ከአብዛኛዎቹ የእኛ አገልግሎቶች ውስጥ መረጃ ማውጣት።
ከኛ ከእኛ አገልግሎቶች ጋር የተጣመሩ ኩኪዎችን ጨምሮ፣ ሁሉንም ኩኪዎች ለማገድ ወይም ኩኪ በኛ በእኛ ሲቀናበር እንዲጠቁምህ አሳሽህን እንዲጠቁምዎ አሳሽዎን ማቀናበር ጭምር ትችላለህ ይችላሉ። ሆኖም ግን፣ ኩኪዎችህ ኩኪዎችዎ እንዲቦዝኑ ከተደረጉ በርካታዎቹ የኛ የእኛ አገልግሎቶች በሚገባ ሊሰሩ የማይችሉበት ሁኔታ ሊያጋጥም እንደሚችል ማስታወስ አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ የቋንቋ ምርጫህን ምርጫዎን ላናስታውስ እንችላለን።
የምታጋራው የሚያጋሩት መረጃ
በርካታዎቹ የኛ የእኛ አገልግሎቶች መረጃ ከሌሎች ጋር እንድትጋራ ያስችሉሃል እንዲጋሩ ያስችልዎታል። በይፋ መረጃ ስታጋራ ሲያጋሩ፣ በፍለጋ ፕሮግራሞች፣ Googleን ጨምሮ ዋቢ ሊደረግ እንደሚችል አስታውስ ያስታውሱ። አገልግሎቶቻችን በማጋራት እና ይዘትህን ይዘትዎን በማስወገድ ረገድ በርካታ አማራጮችን ይሰጡሃል ይሰጥዎታል።
የግል መረጃህን መረጃዎን መድረስ እና ማዘመን
አገልግሎቶቻችን በማናቸውም ጊዜ ስትጠቀም፣ የእኛን አገልግሎቶች በተጠቀሙ ቁጥር ወደ ግል መረጃ መዳረስ እንድትችል ማድረግ ዓላማችን ነው መረጃዎ መዳረሻን ለእርስዎ ለመስጠት እንሞክራለን። መረጃው የተሳሳተ ከሆነ፣ መረጃውን ለህጋዊ የንግድ ስራ ምክንያት ወይም ለሕግ ጉዳይ ከኛ ከእኛ ጋር ማስቀረት ካልተገደድን በቀር – - መረጃውን በፍጥነት ልታዘምን የምትችልበትን ሊያዘምኑ የሚችሉበትን ወይም ልትሰርዝ የምትችልበትን ሊሰርዙ የሚችሉበትን አማራጭ መንገዶች ለማቅረብ ተግተን እንሰራለን። የግል መረጃህን ስታዘምን፣ ጥያቄህን መረጃዎን ሲያዘምኑ፣ ጥያቄዎን ከማስተናገዳችን በፊት ማንነትህን እንድታረጋግጥልን ልንጠይቅህ እንችል ይሆናል ማንነትዎን እንዲያረጋግጡልን ልንጠይቅዎ እንችላለን።
ያለምንም ምክንያት ተደጋጋሚ የሆኑ፣ ተመጣጣኝ ያልሆነ የቴክኒክ ጥረት የሚጠይቁ (ለምሳሌ፣ አዲስ ስርዓት መገንባት ወይም ያለ አሰራርን ከስር መሰረቱ መቀየር)፣ የሌሎችን ግላዊነት መብት አደጋ ውስጥ የሚጥሉ፣ ወይም ከልክ ለፈጸም ከቃም በላይ ሊፈጸም የማይችል የሆነ (ለምሳሌ፣ በምትኬ ቴፖች ስርዓቶች ላይ የተቀመጠን መረጃ ለማግኘት የሚቀርቡ ጥያቄዎች) ወድቅ ልናደርገው ላንቀበላቸው እንችላለን።
ያልተመጣጠነ ጥረት የሚጠይቅ እስካልሆነ ድረስ መረጃ ፣ የመረጃ መዳረሻ እና ማስተካከያ መስጠት ችለን ስንሰጥ በነጻ ነው የምንሰጠው። አገልግሎቶቻችንን ከድንገተኛ እና ከጎጂ ጥፋቶች ለመጠበቅ ዓላማችን ነው። በዚህ ምክንያት፣ ከአገልግሎቶቻችን መረጃ ከሰረዝክ ከሰረዙ በኋላ፣ ትራፊ ቅጂዎችን ከንቁ አገልጋዮች ወዲያውኑ ላንሰርዝ እና ከምትኬ ስርዓቶቻችን ላናስወግድ እንችላለን።
የምናጋራው መረጃ
ከሚከተሉት ሁኔታዎች አንዱ ካላስገደደ በቀር ካልተከሰተ በስተቀር የግል መረጃን ከGoogle ውጪ ከኩባንያዎች ላሉ ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች እና ግለሰቦች አንሰጥም። አናጋራም፦
በራስህበራስዎ ፈቃድየእርስዎን ፈቃድ ካገኘን የግል መረጃን ከGoogle ውጪ
ከኩባንያዎችካሉ ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጋርፈቃድህን ስናገኝ የግል መረጃህን እንሰጣለን። ማናቸውንም ስሜት ሊጎዱ የሚችሉ የግል መረጃዎችእናጋራለን። ማናቸውንም ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው የግል መረጃዎችን ለማጋራትመርጠህ-ግባተመርጦ የሚገባበት ፈቃድ መስጫን እንጠይቃለን።ከጎራ አስተዳዳሪዎች ጋር
የእርስዎ የGoogle
መለያህ በመለያጎራበጎራ አስተዳዳሪየሚተዳደርየሚተዳደርልዎ ከሆነ (ለምሳሌ፣ ለGoogle መተግበሪያዎች ተጠቃሚዎች)ወደ Googleየጎራ አስተዳዳሪዎ እና ለድርጅትዎ የተጠቃሚ ድጋፍ የሚሰጡት መልሶ ሻጮች ለGoogle መለያመረጃህ (ኢሜይልህንመረጃዎ (ኢሜይልዎን እና ሌሎች ውሂቦችን ጨምሮ)ለድርጅትህ የተጠቃሚ ድጋፍ የሚሰጡ የጎራ አስተዳዳሪ እና አከፋፋይ ሻጮች ወደ መለያህ መረጃመዳረሻ ይኖራቸዋል። የጎራአስተዳዳሪህአስተዳዳሪዎ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላል፦- የድረገጽ
አድራሻህንአድራሻዎን አጠቃቀም የሚመለከት (ለምሳሌ አዳዲስ ፕሮግራሞችጭነህ አንድሆነጭነው አንደሆነ) ስታስቲክስን ማየት። የመለያህንየመለያዎን የይለፍ ቃል መለወጥ።የመለያህንየመለያዎን መዳረሻ ለጊዜው ማገድ ወይም ከናካቴው ማቋረጥ።በመለያህበመለያዎ እንደ አንድ አካል ሆኖ የተቀመጠን መረጃ መድረስ ወይም መያዝ።- ተገቢነት ያለውን ሕግ፣ ደንብ ለማስከበር፣ ሕጋዊ ሂደት ወይም የመንግስት ጥያቄን ለማስፈጸም
የመለያህንየመለያዎን መረጃ መቀበል። - መረጃ ወይም የግላዊነት
ቅንብሮችህንቅንብሮችዎን የመሰረዝ ወይም አርትዖት የማድረግችሎታህንችሎታዎን መገደብ።
ለበለጠ መረጃ
የጎራህንየጎራዎን አስተዳዳሪ የግላዊነት መረጃእባክህ ተመልከትእባክዎ ይመልከቱ።- የድረገጽ
መረጃዎችን ከGoogle ውጭ ለሆኑ አካላት መስጠት
በመመሪያዎቻችን መሰረት እና በግላዊነት
ፖሊሲዎቻችንመምሪያዎቻችን እና ሌሎች ተገቢነት ያላቸው የሚስጢራዊነት እና የደህንነት እርምጃዎች ጋር በሚጣጣም መልኩ ለተባባሪዎቻችን ወይም ሌሎች የታመኑ የንግድ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የግል መረጃን እኛ ለምንፈልገው ዓላማ እንዲያጠናክሩት እንሰጣለን።ለህጋዊ ምክንያቶች
ከGoogle ውጪ ላሉ ወደ ግል መረጃ በመድረስ፣ በመጠቀም፣ በማስቀመጥ ወይም ለሌሎች በመግለጽ ላይ ጥሩ እምነት ለምንጥልባቸው ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የግል መረጃን በሚከተሉት ሁኔታዎች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እናጋራለን፦
- ማናቸውንም ተገቢ ህግ፣ ደንብ፣ የህግ አካሄድ ወይም የመንግስት ጥያቄን ለማስፈጸም የሚያስፈልገውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤
- ተገቢነት ያላቸውን የአገልግሎት ውሎች ሊፈጸም የሚችል የሕግ ጥሰትን ጨምሮ ለማስፈጸም፤
- ለወንጀል ምርመራ፣ ለመከላከል ወይም በሌላ መልኩ የማጭበርበር ስራን ለማጋለጥ፣ ለደህንነት ወይም ቴክኒካዊ ጉዳዮች፤
- ህግ
በሚፈቀደውናበሚፈቅደውና በሚጠይቀው መልኩ በGoogle፣የኛየእኛ ተጠቃሚዎች ወይም የሕዝቡን መብቶች፣ ንብረቶች ወይም ደህንነቶች ላይ ሊደረስ የሚችል ጉዳትን ለመከላከል፤።
የተቀላቀለ፣ በግል ተለይቶ ሊታወቅ የማይችል መረጃ በይፋ እና ከአጋሮቻችን ጋር ልንጋራ እንችላለን – እንደ አሳታሚዎች፣ ማስታወቂያ አስነጋሪዎች አስተዋዋቂዎች ወይም የተገናኙ ጣቢያዎች ካሉ አጋሮቻችን ጋር – በጣምራ በግል-ተለይቶ ሊታወቅ የማይችል መረጃ በይፋ ልንጋራ እንችላለን የመሳሰሉ። ለምሳሌ፣ ስለአገልግሎቶቻችን አጠቃላይ አጠቃቀም በተመለከተ ያለውን አዝማሚያ ለማሳየት መረጃን በይፋ ልናጋራ እንችላለን።
Google ከሌላ ድርጅት ጋር ቢዋሃድ፣ ቢወረስ ወይም ንብረቱ ቢሸጥ፣ ማናቸውንም የግል መረጃ ምስጢራዊነት ጠብቀን እንቀጥላለን እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተጠቃሚዎችን የግል መረጃቸው ለሌላ ከመተላለፉ በፊት ወይም የሌላ የተለየ ግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ ተገዢ ከመሆኑ በፊት ማሳሰቢያ እንዲደርሳቸው እናደርጋለን።
የመረጃ ደህንነት ጥበቃ
Google እና የኛን የእኛን ተጠቃሚዎች ያልተፈቀደለት ሰው አንዳያገኘው ወይም አንዳይለውጠው ይፋ ማድረግ ወይም የያዝነው መረጃ ከመበላሸት ለመጠበቅ ጠንክረን እንሰራለን። በተለይ፦
- አብዛኛዎቹን አገልግሎቶቻችንን SSL በመጠቀም እንመሰጥራለን።
- የእርስዎን የGoogle
መለያህን ስትዳረስ ባለሁለት-ድርጃ ማረጋገጫ እና በGoogleመለያ ሲደርሱበት Google Chrome ውስጥደህንነቱ የተጠበቀ የማሰስ ባህሪ እናቀርብልሃለንባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ እና አስተማማኝ የአሰሳ ባህሪይ እናቀርብልዎታለን። የኛንየእኛን የመረጃ አሰባሰብ፣ አከመቻቸት እና ሂደት አካሄድ ልማዶች፣ አካላዊ የደህንነት እርምጃዎችን ጨምሮ ፈቃድ ካልተሰጠው ወደ ስርዓቶችመዳረስንመድረስን ለመከላከል ስንል እንገመግማለን።- የግል መረጃን
ለኛለእኛ ሂደት ለማስኬድ ሲሉ የግል መረጃን የሚፈልጉ የGoogle ሰራተኞች፣ ስራ ተቋራጮች እና ወኪሎች እንዲሁም በውል ሚስጢር እንዲጠብቁ ግዴታ ያለባቸውን ወደ ግል መረጃ መዳረሻ እንዳያገኙ እንገድባቸዋለን፣ እናም እነዚህን ግዴታዎችን ሳይወጡ ቢቀሩ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰደባቸው ወይም ስራቸው እንዲቋረጥ ሊደረግ ይችላል።
መተግበሪያ
የግላዊነት ፖሊሲያችን መምሪያችን በሁሉም በGoogle Inc. እና ተባባሪዎቹ እንዲሁም በሌሎች ጣቢያዎች የሚሰጡ አገልግሎቶች (እንደ ማስታወቂያ ማስነገር አገልግሎቶች ያሉ) ተፈጻሚ ሲሆን ይህን የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ የማያካትቱ የተለዩ የግላዊነት ፖሊሲዎችን መምሪያዎችን የያዙ አገልግሎቶችን ግን አያካትትም።
የኛ የእኛ የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ በሌሎች ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም በፍለጋ ውጤቶችህ ውጤቶችዎ ላይ ሊታዩ የሚችሉ ምርቶችን ወይም ጣቢያዎችን፣ የGoogle አገልግሎቶችን የሚያካትቱ፣ ወይም ሌሎች ከኛ ከእኛ አገልግሎቶች ጋር የተገናኙ ጣቢያዎችን ጨምሮ ተፈጻሚ አይሆንም። የግላዊነት ፖሊሲያችን የኛን መምሪያችን የእኛን አገልግሎቶች የሚያስተዋውቁ እና ኩኪዎች፣ ፒክሴል ፒክስል ስያሜዎችን እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን ተዛማጅነት ያላቸውን ለማስተናገድ እና ለማቅረብ የሚጠቀሙ ሌሎች ኩባንያዎች እና ድርጅቶች የመረጃ ልማዶችን አያካትትም።
አፈጻጸም
ከግላዊነት ፖሊሲያችን መመሪያችንን ጋር ምን ያክል እንደተጣጣምን እንዳከበርን በየጊዜው ግምገማ እናደርጋለን። በተጨማሪ በበርካታ በተጨማሪም ከበርካታ የራስ መቆጣጠሪያ መሰረታዊ ስርዓተደንቦች ማዕቀፎችን እንገዛለን እንከተላለን። መደበኛ የጽሑፍ ቅሬታዎች ስንቀበል፣ ክትትል እንዲያደርግ ቅሬታውን ያቀረበውን ሰው እናገኘዋለን። የግል ውሂብን ማስተላለፍ በተመለከተ የቀረበ ማናቸውንም ቅሬታዎች ከተጠቃሚዎቻችን ጋር በቀጥታ መፍታት ሳንችል ስንቀር ተገቢነት ካለቸው ቁጥጥር አድራጊ ባለስልጣኖች፣ የአካባቢ ውሂብ ደህንነት አስጠባቂ ባለስልጣኖች ጋር በጋራ እንሰራለን።
ለውጦች
የግላዊነት ፖሊሲያችን መምሪያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ሊለወጥ ይችላል። በግልጽ የተቀመጠ ፈቃድህን ፈቃድዎን ሳናገኝ በዚህ ግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ ላይ ያሉህን ያሉዎን መብቶች አንቀንስም። ማናቸውንም የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ ለውጦች በዚህ ገጽ ላይ የምንለጥፍ ሲሆን የተደረጉት ለውጦች ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጣቸው ዓይነት ከሆኑ፣ የበለጠ ዋጋ የሚሰጠው ማሳወቂያ (ለተወሰኑ አገልግሎቶች፣ የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ ለውጦች ኢሜይል ማሳወቂያን ጨምሮ) እንልካለን። ለግምገማ እንዲረዳህ እንዲረዳዎ የዚህን የግላዊነት ፖሊሲ መምሪያ የቀድሞ እትሞች በቤተማህደር በቤተ-ማህደር እናስቀምጣቸዋለን።
የተወሰኑ ምርት ልማዶች
የሚከተሉት ማሳወቂያዎች ልትጠቀምባቸው የምትችል ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ከተወሰኑ የGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች ጋር ያሉ ልዩ የተወሰኑ የግላዊነት ልማዶችን ያብራራሉ፦
