የግላዊ ሁኔታ መመሪያ
የግላዊነት መምሪያ
የምንሰበስበው መረጃ
የምንሰበስበውን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም
የአሰራር ግልጽነት እና ምርጫዎች
የሚያጋሩት መረጃ
የግል መረጃዎን መድረስ እና ማዘመን
የምናጋራው መረጃ
የመረጃ ደህንነት ጥበቃ
ይህ የግላዊነት መመሪያ ሲተገበር
ከአስተዳዳሪ ባለስልጣናት ጋር ማክበር እና መተባበር
ለውጦች
የተወሰኑ ምርት ልማዶች
ሌሎች ጠቃሚ ከግላዊነት እና ከደህንነት ጋር የሚዛመዱ መሣሪያዎች
ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፦ 20 ዲሴምበር 2013 31 ማርች 2014 (የተመዘገቡ ስሪቶችን አሳይ)
አገልግሎቶቻችንን መጠቀም የሚችሉበት የተለያዩ በርካታ መንገዶች አሉ – መረጃን ለመፈለግ እና ለማጋራት፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር ለመገናኘት ወይም አዲስ ይዘት ለመፍጠር። ከእኛ – አገልግሎቶቻችንን መጠቀም የምትችልበት የተለያዩ በርካታ መንገዶች አሉ። ከኛ ጋር መረጃ ሲያጋሩ ስታጋራ፣ ለምሳሌ የ Google የGoogle መለያ በመፍጠር እነዚያን አገልግሎቶች የበለጠ የተሻሉ እንዲሆኑ እናደርጋለን – ፣ የበለጠ ተዛማጅነት ያላቸውን የፍለጋ ውጤቶች የፍለጋ ውጤቶችን እና ማስታወቂያዎች ለእርስዎ ለማሳየት፣ እርስዎ ከሰዎች ጋር እንዲገናኙ ከሰዎች ጋር እንድትገናኝ ለማገዝ ወይም ከሌሎች ጋር መጋራትን ለሌሎች ጋር ማጋራትን ይበልጥ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ– እነዚያን አገልግሎቶች የበለጠ ፈጣን እና ቀላል ለማድረግ። የእኛን የተሻሉ እንዲሆኑ እናደርጋለን። የኛን አገልግሎቶች እንደሚጠቀሙ እንደመጠቀምህ፣ እንዴት መረጃን እንደምንጠቀም እና ግላዊነትዎን ግላዊነትህን መጠበቅ የሚችሉባቸውን መንገዶች የምትችልባቸው መንገዶችን በተመለከተ በግልጽ እንዲያውቁ ግልጽ እንዲሆንልህ እንፈልጋለን።
የእኛ የግላዊነት መምሪያ የሚከተለውን ያስረዳል፦
- ምን ዓይነት መረጃ እንደምንሰበስብ እና ለምን እንደምንሰበስብ።
- መረጃውን እንዴት እንደምንጠቀምበት።
- መረጃን መድረስ እና ማዘመን የሚቻልበትን መንገድ ጨምሮ የምናቀርባቸው አማራጮች።
መምሪያውን በተቻለ መጠን ቀላል እንዲሆን ለማድረግ ሞክረናል፣ ሆኖም ግን እንደ ኩኪስ፣ የአይፒ አድራሻ፣ ፒክስል መለያዎች እና አሳሾች ለመሳሰሉት ቃላት አዲስ ከሆኑ በመጀመሪያ ስለነዚህ ቁልፍ ቃላት ትርጉም ያንብቡ። አዲስ የGoogle ተጠቃሚም ሆኑ የGoogle የረጅም ጊዜ ደንበኛ የእርስዎን የግላዊነት መብት ማስጠበቅ ለGoogle የሚያሳስበው ጉዳይ ነው፣ ስለሆነም እባክዎ ጊዜ ወስደው ስለእኛ አሰራር ለማወቅ ይሞክሩ - ጥያቄ ካለዎትም ይህንን ገጽ ያማክሩ።
የምንሰበስበው መረጃ
መረጃ የምንሰበስበው ለተጠቃሚዎቻችን የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት መስጠት አንድንችል ነው – ይህም ምን አንደሚናገሩ አይነት ÌንÌ አንደምትናገር ከማወቅ አንስቶ የትኞቹን ማስታወቂያዎች በጣም ጠቃሚ ሆነው አንዳገኟቸው ማስታወቂያዎች በጣም ጠቃሚ ሆነው አንዳገኘሃቸው ወይም በድረገጽ ከሚያገኟቸው ሰዎች በድረገጽ ከምታገኛቸው ሰዎች መካከል ለእርስዎ ላንተ አስፈላጊ የሆኑት የትኞቹ አንደሆኑ ማወቅን የመሳሰለውን ከበድ ያለ መረጃ መሰብሰብን ይጨምራል።
በሁለት መንገድ መረጃ እንሰበስባለን፦
እርስዎ የሚሰጡንበምትሰጠን መረጃ። ለምሳሌ፣ አብዛኛዎቹየእኛ አገልግሎቶች እርስዎ ለGoogle መለያ እንዲመዘገቡ ይጠይቅዎታል። ሲመዘገቡ እንደ ስምአገልግሎቶቻችን የGoogle አድራሻ አንዲኖርህ የሚጠይቁ ናቸው። የGoogle አድራሻ ስትከፍት ስምህን፣ የኢሜይልአድራሻ፣ ስልክ ቁጥርአድራሻህን፣ የስልክ ቁጥርህን ወይምክሬዲት ካርድ የመሳሰሉትንየክሬዲት ካርድህን የመሳስሉ የግል መረጃእንጠይቅዎታለንእንጠይቅሃለን። በምንሰጣቸውየማጋራት ባህሪያትየመረጃ ማጋራት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ተጠቃሚ ለመሆንከፈለጉ፣ከፈለግህ ምናልባት ስምህን እና ፎቶህን ያካተተ በይፋ የሚታይስምዎን እና ፎቶዎን ያካተተየGoogleGoogle መገለጫእንዲፈጥሩ ልንጠይቅዎእንድትፈጥር ልንጠይቅህ እንችላለን።የእኛን አገልግሎቶች በሚጠቀሙበት ወቅትአገልግሎታችንን ስትጠቀም የምናገኘው መረጃ።እርስዎ ስለሚጠቀሟቸውስለምትጠቀማቸው አገልግሎቶች እና እንዴትእንደሚጠቀሟቸው መረጃ ልንሰበስብ እንችላለንእንደምትጠቀምባቸው፣ ለምሳሌየእኛን የማስታወቂያ አገልግሎትአንድ የኛን ማስታወቂያ አገልግሎቶች የሚጠቀምአንድ ድር ጣቢያ ሲጎበኙድረ ገጽ ስትጎበኝ ወይምየእኛንየኛን ማስታወቂያዎችወይም ይዘት ሲመለከቱ ወይም ከእነሱ ጋር ሲገናኙ። ይህ መረጃ የሚከተለውን ያካትታል፦እና አይተህ ምላሽ በምት ሰጥበት ወቅት መረጃ ልንሰበስብ እንችላለን። ይህ መረጃው የሚከተለውን ያካትታል፦የመሳሪያ መረጃ
የምትጠቀምበትን ኮምፒዩተር ወይም ፕሮግራም የሚመለከት መረጃ መገልገያ-ተኮር መረጃ (ያንተ ሃርድዌር ሞዴል፣ ኮምፒዩተርህ የሚሰራበትን ስርዓት አይነት (operating system version)፣ መሳሪያ ለይቶ አዋቂዎች፣ እና የስልክ ቁጥርን ጨምሮ የሞባይል ኔትወርክ መረጃዎችን የመሳሰሉ) እንሰበስባለን። Google የኮምፒዩተር መሳሪያ መለያዎችህን ወይም ስልክ ቁጥርህን ከGoogle መለያህ ጋር ሊያዛምድ ይችላል።መሳሪያ-ተኮር መረጃ (እንደ የእርስዎ ሃርድዌር ሞዴል፣ የክወና ስርዓት ስሪት፣ ልዩ መሳሪያ ለይቶ አዋቂዎች፣ እና የስልክ ቁጥርን ጨምሮ ተንቀሳቃሽ አውታረመረብ መረጃ ያሉ) እንሰበስባለን። Google የመሳሪያ ለይቶ ማወቂያዎችዎን ወይም ስልክ ቁጥርዎን ከGoogle መለያዎ ጋር ሊያዛምድ ይችላል።-
ምዝግብ ማስታወሻ
አገልግሎቶቻችንን ሲጠቀሙ ወይም በGoogle የቀረበ ይዘትን ሲመለከቱ፣በአገልጋይ ምዝግቦች ላይ የተወሰነ መረጃ በራስሰር ልንሰበስብ እና ልናከማች እንችላለን። ይህ የሚከተለውን ሊያካትት ይችላል፦
- አገልግሎታችንን እንዴት እንደተጠቀሙ ለምሳሌ የፍለጋ ጥያቄዎችዎን ዝርዝሮች።
- እንደ የስልክ ቁጥርዎ፣ የደወለልዎ አካል ስልክ ቁጥር፣ የማስተላለፊያ ቁጥሮች፣ የጥሪዎች ጊዜ እና ቀን፣ የጥሪው ቆይታ ጊዜ፣ ኤስኤምኤስ ማስተላለፊያ መረጃ እና የጥሪዎች አይነቶች ያሉ የስልክ ምዝግብ መረጃዎች።
- የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አማራጮች።
- እንደ ብልሽቶች፣ የስርዓት እንቅስቃሴ፣ የሃርድዌር ቅንጅቶች፣ የአሳሽ ዓይነት፣ አሳሽ ቋንቋ፣ የጥያቄዎ ቀን እና ጊዜ እና ማጣቀሻ ዩአርኤል ያለ የመሳሪያ ሁኔታ መረጃ።
- አሳሽዎን ወይም የGoogle መለያዎን በልዩ ሁኔታ ለይተው ሊያውቁ የሚችሉ ኩኪዎች።
የስፍራ መረጃ
በስፍራበአካባቢ-የነቃ የGoogle አገልግሎት የሚጠቀሙ ከሆነ፣ ስለተጨባጩ ያሉበት ስፍራ፣እንደ ከሞባይል መሳሪያ የተላኩ እንደ ጂፒኤስሲግናሎችምልክት ያሉመረጃዎችን ልንሰበስብ እና ልናስኬዳቸውመረጃዎችን ልንሰበስብ እና ወደ መረጃ ስርዓታችን ልናስገባቸው እንችላለን። አካባቢን ለይቶ ለመወሰንእንደ ከመሳሪያዎከመሳሪያህ ላይ ለምሳሌ በቅርብ ካለ Wi-Fiመዳረሻመዳረሸ ነጥቦች እና ሕዋስ ማማዎች መረጃ ሊሰጥ የሚችል ውሂብ አነፍናፊ ያሉ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ልንጠቀም እንችላለን።-
ልዩ መተግበሪያ ቁጥሮች
የተወሰኑ አገልግሎቶች ልዩ መተግበሪያ ቁጥር ያካትታሉ። ስለ አጫጫንዎ (ለምሳሌ፣ የክወና ስርዓት ዓይነት እና የመተግበሪያ ስሪት ቁጥር) ያንን አገልግሎትን ሲጭኑ ወይም ሲያራግፉ ወይም አገልግሎት ለምሳሌ ለራስ ሰር ዝማኔዎች በተወሰነ ጊዜ ወቅት ጠብቆ የእኛን አገልጋዮች ሲገናኝ ይህ ቁጥር እና መረጃ ወደ Google ሊላክ ይችላል።
አካባቢያዊ ማከማቻ
መረጃ (የግል መረጃን ጨምሮ) ልንሰበስብ እና እንደ
አሳሽ ድር ማከማቻ (HTML 5 ያሉትንየአሳሽ ድር ክምችት (ኤችቲኤምኤል 5ን ጨምሮ) እናየመተግበሪያ ውሂብ መሸጎጫዎችየመተግበሪያ ውሂብ መሸጎጫዎች ያሉ ስልቶችን በመጠቀምበመሳሪያዎበመሣሪያዎ ላይበአካባቢ ደረጃ መረጃን (የግል መረጃን ጨምሮ) ልንሰበስብ እናልናከማች እንችላለን።ኩኪዎች እና ማንነታቸው ያልተወቀ ለይቶ አዋቂዎች
የGoogle አገልግሎት
ሲጎበኙስትጎበኝ መረጃ ለመሰብሰብ እና ለማከማቸት የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን፣ ይህምአና ይህ አንድ ወይምከዚያከዛ በላይኩኪዎች ወይም ማንነታቸው ያልታወቁ ለይቶአዋቂዎችንአዋቂዎች ወደመሳሪያዎመሳሪያህ መላክን ሊያካትት ይችላል። በተጨማሪ ለአጋሮቻችን በምናቀርባቸው አገልግሎቶች ጋር ማለትም እንደማስታወቂያማስታወቂያ ማስነገር አገልግሎቶች ወይም በሌሎች ጣቢያዎች ላይ ብቅ የሚሉ የGoogle ባህሪያት ጋር መልዕክትሲለዋወጡስትለዋወጥ ኩኪዎች እና ማንነታቸው ያልታወቁ ለይቶ አዋቂዎችን እንጠቀማለን።
የምንሰበስበውን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም
ከሁሉም አገልግሎቶቻችን የምንሰበስበውን መረጃ ለሌሎች ለማቅረብ፣ ለመጠገን፣ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እና ለማሻሻል እንዲሁም አዳዲሶችን ለመገንባት አዳዲሶችን ለመገንባት፣ እና የGoogle እና የእኛን ተጠቃሚዎች ደህንነት ለመጠበቅ የGoogle እና የኛን ተጠቃሚዎች ደህንነት ለመጠበቅ እንጠቀምበታለን። ይህን መረጃ ለእርስዎ ለአንተ በልክ የተዘጋጀ ይዘት ለማቅረብ - – ማለትም እንደ ለፍለጋ ውጤቶች እና ማስታወቂያዎች የበለጠ ተዛማጅነት ያላቸው መረጃዎችን ለመስጠት እንጠቀምበታለን።
ለሁሉም የGoogle መለያ የሚጠይቁ አገልግሎቶች በሙሉ ለGoogle መገለጫ የሰጡትን ስም ልንጠቀምበት እንችላለን። በተጨማሪ፣ በሁሉም አገልግሎቶቻችን ዙሪያ በወጥነት እንዲወከሉ ከGoogle መለያዎ ጋር የተቆራኙ ሌሎች የዱሮ ስሞችዎን ልንተካቸው እንችል ይሆናል። ሌሎች ተጠቃሚዎች አስቀድመው የእርስዎ ኢሜይል ወይም እርስዎን ለይቶ የሚያሳውቅ ሌላ መረጃ ካላቸው በይፋ የሚታዩትን እንደ ስምዎ እና ፎቶዎ ያሉ የእርስዎን የGoogle መገለጫ መረጃዎች ልናሳያቸው እንችላለን።
ከGoogle አገልግሎት ሲገናኙ፣ እያጋጠዎ ያለውን ማናቸውም ችግር ለመፍታት እንዲረዳ ስላደረጉት ግንኙነት ሪኮርድ ልንይዝ እንችል ይሆናል። የኢሜይል አድራሻዎን ስለአገልግሎቶቻችን መረጃ ለመስጠት ማለትም በቅርቡ እንደሚደረጉ ለውጦች ወይም መሻሻሎች ያሉ መረጃዎችን ለእርስዎ ለመስጠት ልንጠቀምበት እንችላለን።
ከኩኪዎች እና እንደ ፒክስል መለያዎች ከመሳሰሉ ሌሎች ቴክኖሎጂዎች የተሰበሰቡትን መረጃዎች የእርስዎን የተጠቃሚ ተሞክሮ ተሞክሮህን እና የእኛን አገልግሎቶች የአገልግሎቶቻችንን አጠቃላይ ጥራት ደረጃ ለማሻሻል እንደ ፒክስል ስያሜዎች ካሉ ኩኪዎችእና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን እንጠቀምበታለን። ለምሳሌ፣ የእርስዎን የቋንቋ ምርጫዎች ምርጫችህን በማስቀመጥ የእኛን አገልግሎቶች እርስዎ በመረጡት ፣ በምትመረጠው ቋንቋ እንዲኖረን ማድረግ አገልግሎቶቻችን እንዲታዩህ ለማድረግ እንችላለን። በልክ የተዘጋጁ ማስታወቂያዎችን ስናሳይዎ ስናሳይህ፣ በዘር፣ በሃይማኖት፣ በስነጾታ ተራክቦ ቅኝት ወይም ጤና በመሳሰሉ ስሜት ሊጎዱ በሚችሉ ስሜት ሊጎዱ በሚችሉ አደገኛ ምድቦች ጋር ኩኪ ወይም ማንነቱ ያልታወቀ ለይቶ አዋቂን አናቆራኝም።
ከሌሎች Google አገልግሎቶች የሚገኝ መረጃን፣ የግል መረጃን ጨምሮ፣ - ከሌሎች Google አገልግሎቶች የሚገኝ መረጃን፣ የግል መረጃን ጨምሮ፣ ለምሳሌ ሊያውቋቸው ከሚችሉ ልታውቃቸው ከምትችል ሰዎች ጋር ማጋራትን ቀለል ለማድረግ ሲባል ከአንዱ አገልግሎት የሚገኘውን የግል መረጃ ከሌሎቹ ጋር ልናጣምረው እንችል ይሆናል። በመረጡት እንደገቡ ስምምነትዎን ካልገለጹልን ከሌሎቹ ጋር ልናጣምረው እንችል ይሆናል። በመርጠህ-ግባ ስምምነትህን ካልገለጽክልን በቀር የDoubleClick ኩኪ መረጃን በግል ተለይቶ ሊታወቅ ከሚችል መረጃ ጋር አናጣምርም።
በዚህ የግላዊነት መምሪያ ከተቀመጡት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች ውጪ መረጃዎን መጠቀም ቢያስፈልገን በቅድሚያ ፈቃደኛ መሆንዎን እንጠይቅዎታለን።
Google የግል መረጃዎችን በመላ ዓለም በሚገኙ በርካታ ሃገሮች በእኛ አገልጋዮች አማካኝነት ያስኬዳል። የግል መረጃዎን ከሚኖሩበት ሃገር ውጪ ባለ አገልጋይ ላይ ልናስኬደው እንችል ይሆናል።
የአሰራር ግልጽነት እና ምርጫዎች
ሰዎች የተለያዩ ስለግላዊነት መብት የሚያሳስቡዋቸው ነገሮች አሉ። መረጃው እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውል አውቀው ትርጉም ያለው ምርጫ እንዲያደርጉ፣ ዓላማችን ምን ዓይነት መረጃ እንደምንሰበስብ ግልጽ ሆኖ መገኘት ነው። ለምሳሌ፣ የሚከተለውን ማድረግ ይችላሉ፦
- Google Dashboard በመጠቀም ከእርስዎ የGoogle መለያ ጋር የተሳሰሩ የተወሰኑ አይነት መረጃዎችን ይገምግሙ እና ይቆጣጠሩ።
- የማስታወቂያ ቅንብሮችን በመጠቀም የትኛዎቹ ምድቦች የእርስዎ ፍላገት ሊሆኑ ይችላሉ የሚለውን የመሳሰሉ በGoogle እና በድር ውስጥ በሙሉ ለእርስዎ ስለሚታዩ ማስታወቂያዎች እርስዎ ምርጫዎችን ይመልከቱ እና ያርትዑ። በተጨማሪም እዚህ ከተወሰኑ የGoogle ማስታወቂያ ስራ አገልግሎቶች መርጠው መውጣት ይችላሉ።
- የGoogle መገለጫዎ ለተወሰኑ ግለሰቦች እንዴት እንደሚታያቸው ለማየት እና ለማስተካከል የእኛን አርታዒ መጠቀም።
- መረጃን ከማን ጋር እንደሚጋሩ መቆጣጠር።
- ከአብዛኛዎቹ የእኛ አገልግሎቶች ውስጥ መረጃ ማውጣት።
ከእኛ ከኛ አገልግሎቶች ጋር የተጣመሩ ኩኪዎችን ጨምሮ፣ ሁሉንም ኩኪዎች ለማገድ ወይም ኩኪ በእኛ በኛ ሲቀናበር እንዲጠቁምዎ አሳሽዎን እንዲጠቁምህ አሳሽህን ማቀናበር ጭምር ይችላሉ ትችላለህ። ሆኖም ግን፣ ኩኪዎችዎ ኩኪዎችህ እንዲቦዝኑ ከተደረጉ በርካታዎቹ የእኛ የኛ አገልግሎቶች በሚገባ ሊሰሩ የማይችሉበት ሁኔታ በሚገባ ሊሰሩ የማይችሉበት ሁኔታ ሊያጋጥም እንደሚችል ማስታወስ አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ የቋንቋ ምርጫዎን ምርጫህን ላናስታውስ እንችላለን።
የሚያጋሩት መረጃ
በርካታዎቹ የእኛ የኛ አገልግሎቶች መረጃ ከሌሎች ጋር እንዲጋሩ ያስችልዎታል እንድትጋራ ያስችሉሃል። በይፋ መረጃ ሲያጋሩ ስታጋራ፣ በፍለጋ ፕሮግራሞች፣ Googleን ጨምሮ ዋቢ ሊደረግ እንደሚችል ያስታውሱ። አገልግሎቶቻችን በማጋራት አስታውስ። አገልግሎታችን በማጋራት እና ይዘትዎን በማስወገድ በይዘትህን በማስወገድ ረገድ በርካታ አማራጮችን ይሰጥዎታል ይሰጡሃል።
የግል መረጃዎን መድረስ እና ማዘመን
የእኛን አገልግሎቶች በተጠቀሙ ቁጥር አገልግሎቶቻችን በማናቸውም ጊዜ ስትጠቀም፣ ወደ ግል መረጃዎ መዳረሻን ለእርስዎ ለመስጠት እንሞክራለን ግል መዳረሻ እንድትችል ማድረግ ዓላማችን ነው። መረጃው የተሳሳተ ከሆነ፣ መረጃውን ለህጋዊ የንግድ ስራ ምክንያት ወይም ለሕግ ጉዳይ ከእኛ ከኛ ጋር ማስቀረት ካልተገደድን በቀር - – መረጃውን በፍጥነት ሊያዘምኑ የሚችሉበትን ልታዘምን የምትችልበትን ወይም ሊሰርዙ የሚችሉበትን ልትሰርዝ የምትችልበትን አማራጭ መንገዶች ለማቅረብ ተግተን እንሰራለን። የግል መረጃዎን ሲያዘምኑ፣ ጥያቄዎን መረጃህን ስታዘምን፣ ጥያቄህን ከማስተናገዳችን በፊት ማንነትዎን እንዲያረጋግጡልን ልንጠይቅዎ እንችላለን ማንነትህን እንድታረጋግጥልን ልንጠይቅህ እንችል ይሆናል።
ያለምንም ምክንያት ተደጋጋሚ የሆኑ፣ ተመጣጣኝ ያልሆነ የቴክኒክ ጥረት የሚጠይቁ (ለምሳሌ፣ አዲስ ስርዓት መገንባት ወይም ያለ አሰራርን ከስር መሰረቱ መቀየር)፣ የሌሎችን ግላዊነት መብት አደጋ ውስጥ የሚጥሉ፣ ወይም ለፈጸም ከቃም በላይ የሆነ (ለምሳሌ፣ በምትኬ ስርዓቶች ላይ የተቀመጠን መረጃ ለማግኘት የሚቀርቡ ጥያቄዎች) ላንቀበላቸው እንችላለን።
ያልተመጣጠነ ጥረት የሚጠይቅ እስካልሆነ ድረስ፣ የመረጃ መዳረሻ እና ማስተካከያ ስንሰጥ በነጻ ነው የምንሰጠው። አገልግሎቶቻችንን ከድንገተኛ እና ከጎጂ ጥፋቶች ለመጠበቅ ዓላማችን ነው። በዚህ ምክንያት፣ ከአገልግሎቶቻችን መረጃ ከሰረዙ በኋላ፣ ትራፊ ቅጂዎችን ከንቁ አገልጋዮች ወዲያውኑ ላንሰርዝ እና ከምትኬ ስርዓቶቻችን ላናስወግድ እንችላለን።
የምናጋራው መረጃ
ከሚከተሉት ሁኔታዎች አንዱ ካልተከሰተ በስተቀር የግል መረጃን ከGoogle ውጪ ላሉ ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች እና ግለሰቦች አናጋራም፦
-
በራስዎ ፈቃድ
የእርስዎን ፈቃድ ካገኘን የግል መረጃን ከGoogle ውጪ ካሉ ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጋር እናጋራለን። ማናቸውንም ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው የግል መረጃዎችን ለማጋራት ተመርጦ የሚገባበት ፈቃድ መስጫን እንጠይቃለን።
ከጎራ አስተዳዳሪዎች ጋር
የእርስዎ የGoogle መለያ በጎራ አስተዳዳሪ የሚተዳደርልዎ ከሆነ (ለምሳሌ፣ ለGoogle መተግበሪያዎች ተጠቃሚዎች) የጎራ አስተዳዳሪዎ እና ለድርጅትዎ የተጠቃሚ ድጋፍ የሚሰጡት መልሶ ሻጮች ለGoogle መለያ መረጃዎ (ኢሜይልዎን እና ሌሎች ውሂቦችን ጨምሮ) መዳረሻ ይኖራቸዋል። የጎራ አስተዳዳሪዎ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላል፦
- የድረገጽ አድራሻዎን አጠቃቀም የሚመለከት (ለምሳሌ አዳዲስ ፕሮግራሞች ጭነው አንደሆነ) ስታስቲክስን ማየት።
- የመለያዎን የይለፍ ቃል መለወጥ።
- የመለያዎን መዳረሻ ለጊዜው ማገድ ወይም ከናካቴው ማቋረጥ።
- በመለያዎ እንደ አንድ አካል ሆኖ የተቀመጠን መረጃ መድረስ ወይም መያዝ።
- ተገቢነት ያለውን ሕግ፣ ደንብ
ለማስከበር፣ ሕጋዊ ሂደት ወይም የመንግስት ጥያቄን ለማስፈጸም የመለያዎን፣ ለማስከበር፣ ሕጋዊ ሂደት ወይም የመንግስት ጥያቄን ለማስፈጸም የመለያህን መረጃ መቀበል። - መረጃ ወይም የግላዊነት ቅንብሮችዎን የመሰረዝ ወይም አርትዖት የማድረግ ችሎታዎን መገደብ።
ለበለጠ መረጃ የጎራዎን አስተዳዳሪ የግላዊነት መረጃ እባክዎ ይመልከቱ።
መረጃዎችን ከGoogle ውጭ ለሆኑ አካላት መስጠት
በመመሪያዎቻችን መሰረት እና በግላዊነት
መምሪያዎቻችንፖሊሲዎቻችን እና ሌሎች ተገቢነት ያላቸው የሚስጢራዊነት እና የደህንነት እርምጃዎች ጋር በሚጣጣም መልኩለተባባሪዎቻችንለተባባሪዎቻችን ወይም ሌሎች የታመኑ የንግድ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የግል መረጃን እኛ ለምንፈልገው ዓላማ እንዲያጠናክሩት እንሰጣለን።-
ለህጋዊ ምክንያቶች
ከGoogle ውጪ ላሉ ወደ ግል መረጃ በመድረስ፣ በመጠቀም፣ በማስቀመጥ ወይም ለሌሎች በመግለጽ ላይ ጥሩ እምነት ለምንጥልባቸው ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የግል መረጃን በሚከተሉት ሁኔታዎች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እናጋራለን፦
- ማናቸውንም ተገቢ ህግ፣ ደንብ፣ የህግ አካሄድ ወይም የመንግስት ጥያቄን ለማስፈጸም የሚያስፈልገውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤
- ተገቢነት ያላቸውን የአገልግሎት ውሎች ሊፈጸም የሚችል የሕግ ጥሰትን ጨምሮ ለማስፈጸም፤
- ለወንጀል ምርመራ፣ ለመከላከል ወይም በሌላ መልኩ የማጭበርበር ስራን ለማጋለጥ፣ ለደህንነት ወይም ቴክኒካዊ ጉዳዮች፤
- ህግ በሚፈቅደውና በሚጠይቀው መልኩ በGoogle፣ የእኛ ተጠቃሚዎች ወይም የሕዝቡን መብቶች፣ ንብረቶች ወይም ደህንነቶች ላይ ሊደረስ የሚችል ጉዳትን ለመከላከል።
የተቀላቀለ እንደ አሳታሚዎች፣ ማስታወቂያ አስነጋሪዎች ወይም የተገናኙ ጣቢያዎች ካሉ አጋሮቻችን ጋር – በጣምራ፣ በግል ተለይቶ ሊታወቅ የማይችል መረጃ በይፋ እና ከአጋሮቻችን ጋር ልንጋራ ልናጋራ እንችላለን – እንደ አሳታሚዎች፣ አስተዋዋቂዎች ወይም የተገናኙ ጣቢያዎች የመሳሰሉ። ለምሳሌ፣ ስለአገልግሎቶቻችን አጠቃላይ አጠቃቀም በተመለከተ ያለውን አዝማሚያ ለማሳየት መረጃን በይፋ ልናጋራ እንችላለን። ለምሳሌ፣ ስለአገልግሎቶቻችን አጠቃላይ አጠቃቀም በተመለከተ ያሉትን አዝማሚያዎች ለማሳየት መረጃን በይፋ ልናጋራ እንችላለን።
Google ከሌላ ድርጅት ጋር ቢዋሃድ፣ ቢወረስ ወይም ንብረቱ ቢሸጥ፣ ማናቸውንም የግል መረጃ ምስጢራዊነት ጠብቀን እንቀጥላለን እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ተጠቃሚዎችን የግል መረጃቸው ለሌላ ከመተላለፉ በፊት ወይም የሌላ የተለየ ግላዊነት መምሪያ ተገዢ ከመሆኑ በፊት ማሳሰቢያ እንዲደርሳቸው እናደርጋለን።
የመረጃ ደህንነት ጥበቃ
Google እና የእኛን ተጠቃሚዎች ያልተፈቀደለት ሰው አንዳያገኘው ወይም አንዳይለውጠው ይፋ ማድረግ ወይም የያዝነው መረጃ ከመበላሸት ለመጠበቅ ጠንክረን እንሰራለን። በተለይ፦
- አብዛኛዎቹን አገልግሎቶቻችንን SSL በመጠቀም እንመሰጥራለን።
- የእርስዎን የGoogle መለያ ሲደርሱበት Google Chrome ውስጥ ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ እና አስተማማኝ የአሰሳ ባህሪይ እናቀርብልዎታለን።
- የእኛን የመረጃ አሰባሰብ፣ አከመቻቸት እና ሂደት አካሄድ ልማዶች፣ አካላዊ የደህንነት እርምጃዎችን ጨምሮ ፈቃድ ካልተሰጠው ወደ ስርዓቶች መድረስን ለመከላከል ስንል እንገመግማለን።
- የግል መረጃን ለእኛ ሂደት ለማስኬድ ሲሉ የግል መረጃን የሚፈልጉ የGoogle ሰራተኞች፣ ስራ ተቋራጮች እና ወኪሎች እንዲሁም በውል ሚስጢር እንዲጠብቁ ግዴታ ያለባቸውን ወደ ግል መረጃ መዳረሻ እንዳያገኙ እንገድባቸዋለን፣ እናም እነዚህን ግዴታዎችን ሳይወጡ ቢቀሩ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወሰደባቸው ወይም ስራቸው እንዲቋረጥ ሊደረግ ይችላል።
መተግበሪያ ይህ የግላዊነት መመሪያ ሲተገበር
የግላዊነት መምሪያችን በሁሉም በGoogle Inc. እና ተባባሪዎቹ እንዲሁም በሌሎች ጣቢያዎች የሚሰጡ አገልግሎቶች (እንደ ማስታወቂያ ማስነገር አገልግሎቶች ያሉ) ተፈጻሚ ሲሆን ይህን የግላዊነት መምሪያ የማያካትቱ የተለዩ የግላዊነት መምሪያዎችን የያዙ አገልግሎቶችን ግን አያካትትም።
የእኛ የግላዊነት መምሪያ በሌሎች ኩባንያዎች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም በፍለጋ ውጤቶችዎ ላይ ሊታዩ የሚችሉ ምርቶችን ወይም ጣቢያዎችን፣ የGoogle አገልግሎቶችን የሚያካትቱ፣ ወይም ሌሎች ከእኛ አገልግሎቶች ጋር የተገናኙ ጣቢያዎችን ጨምሮ ተፈጻሚ አይሆንም። የግላዊነት መምሪያችን የእኛን አገልግሎቶች የሚያስተዋውቁ እና ኩኪዎች፣ ፒክስል ስያሜዎችን እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎችን ተዛማጅነት ያላቸውን ለማስተናገድ እና ለማቅረብ የሚጠቀሙ ሌሎች ኩባንያዎች እና ድርጅቶች የመረጃ ልማዶችን አያካትትም።
አፈጻጸም ከአስተዳዳሪ ባለስልጣናት ጋር ማክበር እና መተባበር
ከግላዊነት መመሪያችንን ጋር ምን ያክል እንዳከበርን በየጊዜው ግምገማ እናደርጋለን። በተጨማሪም ከበርካታ የራስ መቆጣጠሪያ ማዕቀፎችን እንከተላለን። መደበኛ የጽሑፍ ቅሬታዎች ስንቀበል፣ ክትትል እንዲያደርግ ቅሬታውን ያቀረበውን ሰው እናገኘዋለን። የግል ውሂብን ማስተላለፍ በተመለከተ የቀረበ ማናቸውንም ቅሬታዎች ከተጠቃሚዎቻችን ጋር በቀጥታ መፍታት ሳንችል ስንቀር ተገቢነት ካለቸው ቁጥጥር አድራጊ ባለስልጣኖች፣ የአካባቢ ውሂብ ደህንነት አስጠባቂ ባለስልጣኖች ጋር በጋራ እንሰራለን።
ለውጦች
የግላዊነት መምሪያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ ሊለወጥ ይችላል። በግልጽ የተቀመጠ ፈቃድዎን ሳናገኝ በዚህ ግላዊነት መምሪያ ላይ ያሉዎን መብቶች አንቀንስም። ማናቸውንም የግላዊነት መምሪያ ለውጦች በዚህ ገጽ ላይ የምንለጥፍ ሲሆን የተደረጉት ለውጦች ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጣቸው ዓይነት ከሆኑ፣ የበለጠ ዋጋ የሚሰጠው ማሳወቂያ (ለተወሰኑ አገልግሎቶች፣ የግላዊነት መምሪያ ለውጦች ኢሜይል ማሳወቂያን ጨምሮ) እንልካለን። ለግምገማ እንዲረዳዎ የዚህን የግላዊነት መምሪያ የቀድሞ እትሞች በቤተ-ማህደር እናስቀምጣቸዋለን።
የተወሰኑ ምርት ልማዶች
የሚከተሉት ማሳወቂያዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ ከተወሰኑ የGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች ጋር ያሉ ልዩ የተወሰኑ የግላዊነት ልማዶችን ያብራራሉ፦
ሌሎች ጠቃሚ ከግላዊነት እና ከደህንነት ጋር የሚዛመዱ መሣሪያዎች
ተጨማሪ ጠቃሚ ከግላዊነት እና ከደህንነት ጋር የሚዛመዱ ይዘቶች በGoogle መመሪያዎች እና የመርህ ገጾች ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ፣ በሚከተሉትም ውስጥም ጨምሮ፦
- የቴክኖሎጂያችን እና መርሖዎቻችን መረጃ፣ ከሌሎች ነገሮች በተጨማሪም በእነዚህ ላይ ተጨማሪ መረጃ የያዙ፦
- Google እንዴት ኩኪዎችን እንደሚጠቀም።
- ለማስታወቂያ የምንጠቀምባቸው ቴክኖሎጂዎች።
- እንዴት እንደ የገጽ ፊቶች ያሉ ስርዓተ-ጥለቶችን እንደምናውቅ።
- የእኛን ማስታወቂያ፣ ትንታኔዎች እና ማህበራዊ ምርቶች የሚጠቀሙ ድር ጣቢያዎችን ሲጎበኙ ምን ውሂብ ለGoogle እንደሚጋራ የሚያብራራ ገጽ።
- መስመር ላይ እንዴት በጥንቃቄ እና ደህንነትዎ በተጠበቀ መልኩ መቆየት እንደሚችሉ ላይ መረጃ የሚያቀርብ የGoogle የደህንነት ማዕከል።
«የግል መረጃዎ መዳረሻ»
ለምሳሌ፣ በGoogle ዳሽቦርድ አማካኝነት አንዳንድ ከGoogle መለያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብ በፍጥነትና በቀላሉ መመልከት ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
«በጣም ጠቃሚ ሆነው የሚያገኟቸው ማስታወቂያዎች»
ለምሳሌ፣ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከጓሮ አትክልት ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
«የማስታወቂያ አገልግሎቶች»
ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎቻችንን የሚያሳዩ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከዚህ ዝንባሌ ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
«መረጃ መሰብሰብ»
ይሄ እንደ የእርስዎ አጠቃቀም ውሂብ እና ምርጫዎች፣ የGmail መልዕክቶች፣ የG+ መገለጫ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ የአሰሳ ታሪክ፣ የካርታ ፍለጋዎች፣ ሰነዶች ወይም ሌሎች በGoogle የተስተናገዱ ይዘቶች ያሉ መረጃዎችን ያካትታል። ተጨማሪ ይወቁ።
«የግል መረጃን ጨምሮ ከአንድ አገልግሎት የመጣ የግል መረጃ ከሌሎች የGoogle አገልግሎቶች ከመጣ የግል መረጃ ጋር ያዋህዳል»
ለምሳሌ፣ ወደ የእርስዎ Google መለያ ገብተው ከሆነና Google ላይ ሲፈልጉ ከይፋዊው ድር የተገኙ የፍለጋ ውጤቶችን ከገጾች፣ ፎቶዎች እና ከጓደኛዎችዎ የGoogle+ ልጥፎች ጋር ማየት ይችላሉ፣ እና እርስዎ የሚያውቋቸው ሰዎች ወይም እርስዎን በGoogle+ ላይ የሚከተሉ ሰዎች የእርስዎን ልጥፎች እና መገለጫ በውጤቶቻቸው ላይ ሊያዩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
«ከሰዎች ጋር ይገናኙ»
ለምሳሌ፣ እንደ Gmail ባሉ ሌሎች የGoogle ምርቶች ላይ ባለዎት የሰዎች ግንኙነት ላይ የተመሠረቱ ሊያውቋቸው የሚችሏቸው ወይም በGoogle+ ላይ ግንኙነት መፍጠር የሚፈልጓቸው የሰዎች አስተያየት ጥቆማዎችን ማግኘት ይችላሉ፣ እና ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች የእርስዎን መገለጫ እንደ የአስተያየት ጥቆማ ሊያዩት ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
«ክሬዲት ካርድ»
በአሁኑ ጊዜ ሲመዘገቡ ክሬዲት ካርድ የማንጠይቅ ሲሆን፣ የGoogle መለያ ለመክፈት የሚችሉበት ዕድሜ ላይ እንዳልደረሱ የሚያመለክት የልደት ቀን ካስገቡ በኋላ መለያዎ የተሰናከለ እንደሆነ ዕድሜዎን በትንሽ የክሬዲት ካርድ ግብይት በማረጋገጥ የዕድሜ መስፈርቶቻችን የሚያሟሉ መሆንዎን የሚያረጋጡበት አንድ መንገድ ነው። ተጨማሪ ይወቁ።
«አዳዲስ ይገንቡ»
ለምሳሌ፣ የGoogle ፊደል ማረሚያ ሶፍትዌር የተገነባው ተጠቃሚዎች የራሳቸውን የፊደል አጻጻፍ ያረሙበት ቀዳሚ ፍለጋዎችን በመተንተን ነው። ተጨማሪ ይወቁ።
«የመሣሪያ ለዪዎች»
የመሣሪያ ለዪዎች አገልግሎቶቻችንን ለመድረስ የትኛውን ልዩ መሣሪያ እየተጠቀሙ እንደሆኑ Google እንዲያውቅ ያስችለዋል፣ ይህም አገልግሎታችንን ለመሣሪያዎ ለማበጀት ወይም ከአገልግሎቶቻችን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም የመሣሪያ ችግሮችን ለመተንተን ሊያገለግል ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
«መሣሪያ-ተኮር መረጃ»
ለምሳሌ፣ ከዴስክቶፕዎ ሆነው Google Playን ሲጎበኙ Google ይህን መረጃ ተጠቅሞ ግዢዎችዎ በየትኛዎቹ መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲሆኑ እንዲወስኑ ሊያግዝዎ ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
«የተጠቃሚ ተሞክሮዎን ማሻሻል»
ለምሳሌ፣ ኩኪዎች እንዴት ተጠቃሚዎች ከአገልግሎቶቻችን ጋር መስተጋብር እንደሚፈጥሩ እንድንተነትን ያስችሉናል። ተጨማሪ ይወቁ።
«ህጋዊ ሂደት ወይም ተፈጻሚነት ያለው የመንግስት ጥያቄ»
ልክ እንደ ሌሎች የቴክኖሎጂ እና የመገናኛ ኩባንያዎች ሁሉ Google የተጠቃሚ ውሂብ አሳልፎ እንዲሰጥ በመላው ዓለም ካሉ መንግስታት እና ፍርድ ቤቶች በየጊዜው ጥያቄዎች ይድርሱታል። ተጨማሪ ይወቁ።
«የትክክለኛው አካባቢዎ መረጃ ሊሰበሰብ እና ሊሰራበት ይችላል»
ለምሳሌ፣ Google ካርታዎች የአሁኑ አካባቢዎን መሃል ላይ አድርጎ የካርታዎች እይታውን ሊያስተካክል ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
«በአግባቡ ላይሰራ ይችላል»
ለምሳሌ፣ በአንድ አሳሽ ላይ ብዙ የGoogle ሰነዶችን እንዲከፍቱ የሚያስችልዎ «lbcs» የሚባል ኩኪ እንጠቀማለን። ተጨማሪ ይወቁ።
«ስልክ ቁጥር»
ለምሳሌ፣ አንድ ስልክ ቁጥር እንደ የመልሶ ማግኛ አማራጭ አድርገው ካስገቡ፣ የይለፍ ቃልዎን የረሱ እንደሆነ፣ Google የይለፍ ቃሉን ዳግም እንዲያስጀምሩት የሚያስችልዎ ኮድ የያዘ የጽሑፍ መልዕክት ሊልክልዎ ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
«Googleን እና ተጠቃሚዎቻችንን መጠበቅ»
ለምሳሌ፣ ፍቃድ ስላልተሰጠው የኢሜይልዎ መዳረስ ካሳሰበዎት፣ በGmail ውስጥ ያለው «የመጨረሻው የመለያ እንቅስቃሴ» እንደ መልዕክትዎን የደረሱ የአይፒ አድራሻዎች፣ ተጓዳኙን አካባቢ እንዲሁም ሰዓት እና ቀን ያሉ በኢሜይልዎ ላይ ስለነበሩ የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎች መረጃ ያሳየዎታል። ተጨማሪ ይወቁ።
«ማጋራት»
ለምሳሌ፣ በGoogle+ አማካኝነት ብዙ የማጋሪያ አማራጮች አሉዎት። ተጨማሪ ይወቁ።
«በበለጠ ፍጥነት እና ቅለት ለሌሎች ማጋራት»
ለምሳሌ፣ የሆነ ሰው አስቀድሞ እውቂያ ሆኖ ከሆነ በአንድ የGmail መልዕክት ውስጥ እሱን ማከል ከፈለጉ Google ስሙን እራሱ ያጠናቅቅልዎታል። ተጨማሪ ይወቁ።
«መስመር ላይ ቅድሚያ የሚሰጧቸው ሰዎች»
ለምሳሌ፣ በ«ለ»፣ «ካርቦን ቅጂ» ወይም «ስውር ካርቦን ቅጂ» ላይ አንድ አድራሻ ሲተይቡ Gmail በእርስዎ የእውቂያዎች ዝርዝር ውስጥ ያሉ አድራሻዎችን ይጠቁማል። ተጨማሪ ይወቁ።
«ነገሮችን ለሚያውቋቸው ሰዎች ማጋራት ቀላል ለማድረግ»
ለምሳሌ፣ ከሆነ ሰው ጋር በGmail በኩል ከተገናኙና እሱን ወደ አንድ የGoogle ሰነድ ወይም በGoogle ቀን መቁጠሪያ ውስጥ ባለ አንድ ክስተት ላይ ማከል ከፈለጉ ስሙን መተየብ ሲጀምሩ Google እራሱ በማጠናቀቅ ቀላል ያደርገዋል። ተጨማሪ ይወቁ።
«ማስታወቂያዎቻችን ይመልከቱ እና ከእነሱ ጋር መስተጋብር ይፍጠሩ»
ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎችን ለአንድ ገጽ ማቅረባችን ወይም አለማቅረባችን እና ያ ማስታወቂያ በተጠቃሚዎች የመታየት ዕድሉ ምን ያህል እንደሆነ (ለምሳሌ ተጠቃሚዎች ወደ ያላሸበለሉበት የገጹ ክፍል ላይ መሆኑን ሳይሆን) በመደበኝነት ለማስታወቂያ ሰሪዎች ሪፖርት እናደርጋለን። ተጨማሪ ይወቁ።
«የተጠቃለለ በግል የማያስለይ መረጃ በይፋ ልናጋራ እንችላለን»
ብዙ ሰዎች የሆነ ነገር መፈለግ ሲጀምሩ ይሄ በዚያ ጊዜ ላይ ስላሉ ለየት ያሉ አዝማሚያዎች በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ሊያቀርብ ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
«ይበልጥ ተገቢ የሆኑ የፍለጋ ውጤቶች»
ለምሳሌ፣ የጓደኛዎችዎን ፎቶዎች፣ ልጥፎች፣ ወይም ተጨማሪ ነገሮች በማካተት ፍለጋ ለእርስዎ ይበልጥ ተገቢ እና ሳቢ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን።
«ይዘትዎን ማስወገድ»
ለምሳሌ፣ የእርስዎን የድር ታሪክ፣ ጦማር፣ እርስዎ ባለቤት የሆኑበት የGoogle ጣቢያ፣ የYouTube ሰርጥ፣ የGoogle+ መገለጫ ወይም መላውን የGoogle መለያ መሰረዝ ይችላሉ።
«አዝማሚያዎችን ለማሳየት»
ከእነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹን በየGoogle አዝማሚያዎች እና የYouTube አዝማሚያዎች ላይ ማየት ይችላሉ።
