የእኛን አገልግሎቶች ከሚጠቀሙ ጣቢያዎች ወይም መተግበሪያዎች Google እንዴት መረጃን እንደሚጠቀም
ብዙ ድር ጣቢያዎች ይዘታቸውን ለማሻሻልና ነጻ እንደሆነ ለማቆየት የGoogle አገልግሎቶችን ይጠቀማሉ። የእኛን አገልግሎቶች ሲያካትቱ እነዚህ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች መረጃን ከGoogle ጋር ይጋራሉ።
For example, when you visit a website that uses advertising services like AdSense or Google Ads, including analytics tools like Google Analytics, or embeds video content from YouTube, your web browser automatically sends certain information to Google. This includes the URL of the page you’re visiting and your IP address. We may use the IP address, for example, to identify your general location, to measure the effectiveness of ads, and, depending on your settings, to improve the relevance of the ads you see. We may also set cookies on your browser or read cookies that are already there. Apps that use Google advertising services also share information with Google, such as the name of the app and a unique identifier for advertising.
Google የእኛን አገልግሎቶች ለማቅረብ፣ እነርሱን ለማንበር ኣና ለማሻሻል፣ አዳዲስ አገልግሎቶችን ለመገንባት፣ የማስታወቂያ ማስነገር ሥራን ውጤታማነት ለመለካት፣ ከማጭበርበር እና አላግባብ መጠቀም ድርጊቶች ጥበቃ ለማድረግ፣ እና በGoogle እና በእኛ አጋሮች ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ የሚመለከቱዋቸውን ይዘት እና ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማላበስ በጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች የተጋራውን መረጃ ይጠቀምበታል። ለእነዚህ እያንዳንዳቸው ዓላማዎች እንዴት ውሂብን እንደምናስኬድ የበለጠ ለመረዳት የእኛን የግላዊነት መመሪያ እንዲሁም ስለ Google ማስታወቂያዎች፣ በማስታወቂያ ማስነገር ሥራ ዓውድ ውስጥ እንዴት የእርስዎ መረጃ ጥቅም ላይ እንደሚውል እንዴት ይህን መረጃ Google እንደሚያከማቸው የእኛን ማስታወቂያ ማስነገር ሥራ ገጽ ይመልከቱ።
የእኛ የግላዊነት መመሪያ Google የእርስዎን መረጃ ለማሰናዳት — ለምሳሌ፣ መረጃዎን በእርስዎ ፈቃድ ጋር ወይም እንደ የተጠቃሚዎቻችን ፍላጎቶች ለማሟላት አገልግሎቶችን ማቅረብ፣ ማቆየት እና ማሻሻል ያሉ ህጋዊ ፍላጎቶችን ለማሳካት መረጃዎን ልናሰናዳ እንችላለን — የሚተማመንበት ህጋዊ መሠረትን ያብራራል።
አንዳንድ ጊዜ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ለእኛ ያጋሩት መረጃ ስናሰናዳ እነዚህ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች Google መረጃዎን እንዲያሰናዳ ከመፍቀዳቸው በፊት የእርስዎን ፈቃድ ይጠይቃሉ። ለምሳሌ፣ አንድ ጣቢያ የሚሰበስበውን መረጃ Google እንዲያሰናዳው ከመፍቀዱ በፊት ፈቃድ የሚጠይቅ ሰንደቅ ሊያሳይ ይችላል። ይህ ሲከሰት በGoogle ግላዊነት መመሪያው ውስጥ ከተገለጹት ህጋዊ መሠረቶች ይልቅ እርስዎ ለጣቢያው ወይም ለመተግበሪያው የሰጡትን የፈቃድ ዓላማ እናከብራለን። ፈቃድዎን መቀየር ወይም መሻር ከፈለጉ ይህን ለማድረግ የሚመለከተውን ጣቢያ ወይም መተግበሪያ መጎብኘት አለብዎት።
ማስታወቂያን ግላዊነት ማላበስ
የማስታወቂያ ግላዊነት ማላበስ ከበራ Google የእርስዎን ማስታወቂያዎች ይበልጥ ለእርስዎ ጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የእርስዎን መረጃ ይጠቀማል። ለምሳሌ የተራራ ብስክሌት የሚሸጥ የድርጣቢያ የGoogle ማስታወቂያ አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችል ይሆናል። እርስዎ ያንን ጣቢያ ከጎበኙ በኋላ በGoogle የሚስተናገዱ ማስታወቂያዎችን ከሚያሳይ የተለየ ጣቢያ የተራራ ብስክሊቶችን ማስታወቂያ ሊመለከቱ ይችሉ ይሆናል።
ማስታወቂያ ግላዊነትን ማላበስ ከጠፋ የማስታወቂያ መገለጫ ለመፍጠር ወይም Google ለእርስዎ የሚያሳይዎትን ማስታወቂያዎች ግላዊነት ለማላበስ Google የእርስዎን መረጃ አይሰበስብም ወይም አይጠቀምም። ማስታወቂያዎችን ይመለከታሉ ሆኖም ግን ጠቃሚ ላይሆኑ ይችላሉ። ማስታወቂያዎች አሁንም ድረስ እርስዎ በተመለከቱት የድር ጣቢያ ርዕሰ ጉዳይ ወይም እየተመለከቱ በነበሩት መተግበሪያ ላይ፣ አሁን ባሉት የእርስዎ የፍለጋ ቃላት ወይም በእርስዎ አጠቃላይ የመገኛ አካባቢ ላይ የተመረኮዙ ሊሆኑ ቢችሉም በእርስዎ ዝንባሌዎች፣ የፍለጋ ታሪክ ወይም የአሰሳ ታሪክ ላይ የተመረኮዙ አይሆኑም። እንደ የማስታወቂያ ማስነገር ሥራን ውጤታማነት ለመለካት እና የማጭበርበር ድርጊትን እና በደል ማድረስን ድርጊት ጥበቃ ለማድረግ ለመሳሰሉ ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት ሌሎች ዓላማዎች አሁንም ድረስ የእርስዎ መረጃ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።
የGoogle አገልግሎቶችን ከሚጠቀም ድር ጣቢያ ወይም መተግበሪያ ጋር መስተጋብር ሲፈጥሩ Googleን ጨምሮ ከማስታወቂያ አቅራቢዎች ግላዊነት የተላበሱ ማስታወቂያዎችን መመልከት ይፈልጉ እንደሆነ እንዲመርጡ ሊጠየቁ ይችላሉ። ምርጫዎ ምንም ሆነ ምን የእርስዎ የማስታወቂያ ግላዊነት ማላበሻ ቅንብር ከጠፋ ወይም የእርስዎ መለያ ለግላዊነት ለተላበሱ ማስታወቂያዎች ብቁ ካልሆነ Google እርስዎ የሚያዩዋቸውን ማስታወቂያዎች ግላዊነት አያላብስም።
የማስታወቂያ ቅንብሮችዎን በመጎብኘት እኛ ለእርስዎ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት ምን መረጃ እንደምንጠቀም መቆጣጠር ይችላሉ።
በእነዚህ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ በGoogle የሚሰበሰበውን መረጃ እንዴት መቆጣጠር እንደሚችሉ
የGoogle አገልግሎቶችን የሚጠቀሙ ጣቢያዎችን እና መተግበሪያዎችን ሲጎበኙ ወይም መስተጋብር ሲፈጽሙ በእርስዎ መሣሪያ የሚጋራውን መረጃ መቆጣጠር የሚችሉባቸው አንዳንድ መንገዶች እነሆ፦
- የማስታወቂያ ቅንብሮች በGoogle አገልግሎቶች ላይ (እንደ Google ፍለጋ ወይም YouTube የመሳሰሉ)፣ ወይም የGoogle ማስታወቂያ አገልግሎቶችን የሚጠቀሙ የGoogle ያልሆኑ የድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ የሚመለከቷቸውን ማስታወቂያዎች ለመቆጣጠር ይግዝዎታል። ማስታወቂያዎች እንዴት ግላዊነት እንደሚላበሱ፣ ከማስታወቂያ ግላዊነት ማላበስ መርጦ ስለመውጣት ኣና የተወሰኑ ማስታወቂያ አስነጋሪዎችን ማገድን በተመለከተ በተጨማሪ የበለጠ መረዳት ይችላሉ።
- If you are signed in to your Google Account, and depending on your Account settings, My Activity allows you to review and control data that is saved by your activity controls when you use Google services, which may include information we collect from the sites and apps you have visited. You can browse by date and by topic, and delete part or all of your saved activity.
- ብዙ ጣቢያዎች ጎብኚዎች እንዴት ከጣቢያዎቻቸው ወይም መተግበሪያዎቻቸው ጋር እንደሚሳተፉ ለመረዳት Google ትንታኔዎችን ይጠቀማሉ። ትንታኔዎችን በአሳሽዎ ላይ መጠቀም ካልፈለጉ የGoogle ትንታኔዎች አሳሽ ተጨማሪ መጫን ይችላሉ። ስለGoogle ትንታኔዎች እና ግላዊነት የበለጠ ይረዱ።
- ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ በChrome ውስጥ ድሩን ሲያስሱ Chrome በመሣሪያዎ ላይ የሚያስቀምጠውን መረጃ እንዲገድቡ ያስችልዎታል። ማንነት ስለማያሳውቅ ሁነታ የበለጠ ይወቁ። ሁሉንም ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶችዎን እና ትሮችዎን ከዘጉ በኋላ ኩኪዎች ይሰረዛሉ፣ እና የእርስዎ ዕልባቶች እና ቅንብሮች እስኪሰርዟቸው ድረስ ይከማቻሉ። ስለኩኪዎች የበለጠ ይረዱ። Using Incognito mode in Chrome or other private browsing modes does not prevent the collection of data when you visit websites that use Google services, and Google still collects data when you visit websites using Google services in private browsing modes.
- በርካታ አሳሾች Chromeን ጨምሮ የሦስተኛ ወገን ኩኪዎችን እንዲያግዱ ያስችልዎታል። በእርስዎ አሁን ባለው አሳሽ ውስጥ ያሉ ማናቸውንም ኩኪዎችን በተጨማሪ ማጽዳት ይችላሉ። ስለ በChrome ውስጥ ኩኪዎችን ማስተዳደር በተመለከተ የበለጠ ይረዱ።
