ዝማኔዎች፦ የአገልግሎት ስምምነት
በአገልግሎት ውላችን ላይ ስለምናደርጋቸው ለውጦች በተቻለን መጠን ግልጽ መሆን እንፈልጋለን። በዚህ ማህደር ውስጥ ከ1999 እስከ ዛሬ ድረስ ያሉ የአገልግሎት ውላችን ስሪቶች ማየት ይችላሉ። እንዲሁም በተቻለ መጠን ምን እንደተቀየረ ማየት ቀላል ለማድረግ እያንዳንዱ ስሪት ከቀዳሚው ስሪት ጋር ያሉ ንጽጽሮችን አክለናል።