የግላዊ ሁኔታ መመሪያ
ምን አይነት መረጃ እንደምንሰበስብ እና ለምን እንደምንሰበስብ፣ እንዴት እንደምንጠቀምበት እና እንዴት እንደምንገመግመውና እንደምናዘምነው ያብራራል።
የጉግል ደህንነት ማዕከል

ለሁሉም ሰው ምርቶችን መሥራት ማለት ለሚጠቀምባቸው ሁሉም ሰው ጥበቃ ማድረግ ማለት ነው። ዲጂታል የመተዳደሪያ ደንቦችን ለእርስዎ ቤተሰብ መስመር ላይ እንዲያቀናብሩ ለማገዝ ስለሚችሉ የእኛ ውስጠ ግንቡ የደህንነት መቆጣጠሪያ፣ እና መሣሪያዎች የበለጠ ለመረዳት safety.googleን ይጎብኙ።
የGoogle መለያ

መለያዎን ይቆጣጠሩ፣ ይጠብቁ እና ደህንነት ያስጠብቁ፣ ሁሉም በአንዲት ቦታ ላይ። የእርስዎ የGoogle መለያ ውሂብዎን እንዲያስጠብቁ እና ግላዊነዎን እንዲጠብቁ የሚያስችሉዎ ፈጣን የቅንብሮች እና የመሣሪያዎች መዳረሻ ይሰጥዎታል።
የእኛ የግላዊነት እና የደህንነት መርሆዎች

ለሁሉም ሰው የሚሠራ ግላዊነትን ገንብተናል። ለሁሉም ነጻ እና ተደራሽ የሆኑ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ከመፍጠር ጋር አብሮ የሚመጣ ኃላፊነት ነው። የእኛን ሰዎች፣ የእኛን የሥራ ሂደቶች፣ እና የእኛን ምርቶች የተጠቃሚን ውሂብ ግላዊነቱ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እንድናደርግ መመሪያ እንዲሰጡን እነዚህን መርሆዎች እንመለከታቸዋለን።
የGoogle ምርት ግላዊነት መመሪያ

Gmail፣ ፍለጋን፣ YouTubeን እና ሌሎች የGoogle ምርቶችን ሲጠቀሙ የግል መረጃዎን እና የአጠቃቀም ታሪክዎን የመቆጣጠር እና የመጠበቅ ኃይል አለዎት። የGoogle ምርት ግላዊነት መመሪያ ወደ Google ምርቶች እንዲገነቡ የተደረጉ አንዳንድ የግላዊነት ባህሪዎችን እንዴት ማቀናበር እንደሚቻል ላይ መረጃ እንዲያገኙ ሊያግዘዎት ይችላል።