ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«የማስታወቂያ አገልግሎቶች»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎቻችንን የሚያሳዩ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከዚህ ዝንባሌ ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  • ሌላው ምሳሌ ዳግም ማሻሻጥ ነው፣ ይሄ ማስታወቂያ ሰሪዎቻችን ተገቢ የሆኑ ተጨማሪ ማስታወቂያዎችን ይዘው ከዚህ ቀደም ጣቢያቸውን የጎበኙ ሰዎችን እንዲደርሱ የሚያስችል ባህሪ ነው። ስለዚህ በሚወዱት የመስመር ላይ የጫማ መደብር ላይ አንድ የሆነ ጫማ ካዩ የዚያ ጫማ ማስታወቂያዎችን በመላው ድር ላይ ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።