ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«ከሰዎች ጋር ይገናኙ»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ እንደ Gmail ባሉ ሌሎች የGoogle ምርቶች ላይ ባለዎት የሰዎች ግንኙነት ላይ የተመሠረቱ ሊያውቋቸው የሚችሏቸው ወይም በGoogle+ ላይ ግንኙነት መፍጠር የሚፈልጓቸው የሰዎች አስተያየት ጥቆማዎችን ማግኘት ይችላሉ፣ እና ከእርስዎ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች የእርስዎን መገለጫ እንደ የአስተያየት ጥቆማ ሊያዩት ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  • Google+ ድር ላይ ከሰዎች ጋር መገናኘት ልክ እንደ በእውነተኛ ዓለም ውስጥ ከሰዎች ጋር መገናኘት ያደርገዋል። ስለዚህ የመጠሪያ ስምዎን እና የአባትዎን ስም እንደ የGoogle+ መገለጫዎ እንዲጠቀሙበት እንመክራለን፣ ምክንያቱም ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር መገናኘት እና ለእነሱም እርስዎን ማግኘት ቀላል ስለሚያደርግ። ተጨማሪ ይወቁ።
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ