ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«ስልክ ቁጥር»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ አንድ ስልክ ቁጥር እንደ የመልሶ ማግኛ አማራጭ አድርገው ካስገቡ፣ የይለፍ ቃልዎን የረሱ እንደሆነ፣ Google የይለፍ ቃሉን ዳግም እንዲያስጀምሩት የሚያስችልዎ ኮድ የያዘ የጽሑፍ መልዕክት ሊልክልዎ ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
  • ለምሳሌ በእርስዎ የGoogle+ መገለጫ ላይ ቁጥርዎን ያጋሯቸው ሰዎች እርስዎን በዚያ ስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።