አገልግሎት ላይ የተወሰኑ ተጨማሪ ውሎች ዝርዝር

የGoogle አገልግሎት ውሎችን እና የእነርሱን አገልግሎት ላይ የተወሰኑ ተጨማሪ ውሎች እና መመሪያዎች የሚጠቀሙ አገልግሎቶች

የGoogle አገልግሎት ውሎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አገልግሎቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ። ከእያንዳንዱ አገልግሎት ቀጥሎ፣ በዚያ የተወሰነ አገልግሎት ላይ ተፈጻሚነት ያላቸውን ተጨማሪ ውሎች እና መመሪያዎች ዘርዝረናል። የአገልግሎት ውሎች፣ ተጨማሪ ውሎች፣ እና መመሪያዎች እርስዎ እነዚህን አገልግሎቶች በሚጠቀሙበት ጊዜ የእኛን ግንኙነት እና በጋራ ይሆናሉ ብለን የምንጠብቃቸውን ነገሮች ይበይናሉ።

ይህ ዝርዝር በGoogle አጠቃላይ አገልግሎት ውሎች የሚተዳደሩ አገልግሎቶችን ያካትታል። እንደ YouTube የመሳሰሉ የተወሰነ ብዛት ያላቸው ታዋቂ አገልግሎቶች ባላቸው ልዩ ባሕሪያት ምክንያት የራሳቸው ውሎች አሏቸው። አብዛኛዎቹ የእኛ በክፍያ ላይ የተመረኮዙ የድርጅት ምርቶች እና የእኛ የገንቢ ኤፒአይ ምርቶች የራሳቸው የሆኑ ውሎች በተጨማሪ አሏቸው።

አንዳንድ ጊዜ አዳዲስ አገልግሎቶች እናስጀምራለን እና አንዳንድ ጊዜ የእኛን ውሎች እና መመሪያዎች እናዘምናለን። ገጹን እንደተዘመነ ለማቆየት የተቻለንን ሁሉ ጥረት እናደርጋለን እንዲሁም በመደበኛነት ለማደስ እናልማለን።

አገልግሎቶች
 
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ