ግላዊ ሁኔታ እና ስምምነቶች
ግላዊ ሁኔታ እና ስምምነቶች

Google እንዴት የክሬዲት ቁጥሮችን ለክፍያዎች እንደሚጠቀምባቸው

Google እርስዎ ለሚያደርጓቸው የመስመር ላይ እና የመስመር ውጭ ግዢዎች፣ የGoogle Play እና የGoogle Pay ግብይቶች ጨምሮ፣ ክፍያዎችን ለማመቻቸት እና ለማጭበርበር መከላከል ዓላማዎች የክሬዲት ካርድ እና ዴቢት ካርድ ቁጥሮችን ይጠቀማል። የGoogle Payments ግላዊነት ማሳወቂያ የምንሰበስበውንና እንዴት እንደምናጋራውም ጨምሮ የመለያዎን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀምበት ዝርዝር መረጃ ያቀርባል። በGoogle Payments ግላዊነት ማሳወቂያ ውስጥ በተብራሩት ሁኔታዎች መሠረት ብቻ ነው የግል መረጃ ለሶስተኛ ወገኖች የምናጋራው። እርስዎ ለGoogle የሚያቀርቧቸው የክሬዲት እና ዴቢት ካርድ ቁጥሮች የተመሠጠሩ እና ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ላይ ባሉ ደህንነታቸው በተጠበቁ አገልጋዮች ላይ ይከማቻል።

በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
  • Afrikaans
  • Bahasa Indonesia
  • Bahasa Melayu
  • Català
  • Čeština
  • Dansk
  • Deutsch
  • Eesti
  • English
  • English (India)
  • English (United Kingdom)
  • Español
  • Español (Latinoamérica)
  • Euskara
  • Filipino
  • Français
  • Français (Canada)
  • Gaeilge
  • Galego
  • Hrvatski
  • Isizulu
  • Íslenska
  • Italiano
  • Kiswahili
  • Latviešu
  • Lietuvių
  • Magyar
  • Malti
  • Nederlands
  • Norsk
  • Polski
  • Português (Brasil)
  • Português (Portugal)
  • Română
  • Slovenčina
  • Slovenščina
  • Srpski
  • Suomi
  • Svenska
  • Tiếng Việt
  • Türkçe
  • অসমীয়া
  • Ελληνικά
  • Български
  • ଓଡିଆ
  • Русский
  • Српски
  • Українська
  • ‫עברית‬
  • ‫اردو‬
  • ‫العربية‬
  • ‫فارسی‬
  • አማርኛ
  • मराठी
  • हिन्दी
  • বাংলা
  • ગુજરાતી
  • தமிழ்
  • తెలుగు
  • ಕನ್ನಡ
  • മലയാളം
  • ไทย
  • 한국어
  • 中文 (香港)
  • 中文(简体中文)
  • 中文(繁體中文)
  • 日本語
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ